የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በማዕቀፍ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተቁ

የግዥ/መ/ቁ

የእቃው አይነት መግለጫ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

ብዛት

1

PPPD-SO/001/19

የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች ግዥ

50,000.00

ብዛታቸው 2500

 

  1. የብቃት መስፈርቶች- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለክቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው : ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ- የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው:: በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ስራ ክፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች 800 /ስምንት መቶ/ ብር በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡ 5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። 5.2. የጨረታው ዓይነት PPPDSO/001/19 ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
  6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡.6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/001/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ 18/10/2018 ጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ 04:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  8. የመሰረዝ መብት- መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. የመ/ቤት አድራሻ፦ ለበለጠ መረጃ እባክዎን 0915099803 ይደውሉ።
  10. ጨረታው የሚከፈት ቦት ቦታ፡ የሀረሪ ህዝብ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል።

https://WWW.facebook.com/hppdso  web site http//hppdso.gov.et Telegram https:t.me//hppds2

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት

ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-25
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid opening: 2026-06-25 10:30
  • Region: Hareri
  • Publishing entity: Hareri People Regional State Public Procurement and Property Disposal Service
  • Buyer address: የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት አሚር ሀቦባ ስቴድየም ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር 002
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 800.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published: Jun 10, 2026
  • Posted at: 2026-06-10T07:40:17.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders