የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁለት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/17/2018
|
ተ.ቁ
|
የሎት ቁጥር
|
የጨረታ አይነት
|
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ በብር |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር |
የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀንና ሰዓት |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመዝጊያ ሰዓት |
የመከፈቻ ሰዓት |
|||||
|
1 |
ሎት አንድ |
ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ግዥ |
200 |
100 ሺህ
|
ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00
|
4:30
|
|
2 |
ሎት ሁለት |
የአደጋ መከላከያ እና የደንብ ልብስ ግዥ |
200 |
60 ሺህ
|
ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም |
8:00
|
8:30
|
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንድተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሰረት ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፤
1. በዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤ ቲን፤ ቫት ፤ በEGP/PPA የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባችሁ እንዲሁም ከገቢዎች ሚ/ር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አማ አጠገብ የቀድሞው እርሻ መሣሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት ኢሚ ግቢ የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከላይ በእያንዳንዱ ሎት በተገለፀው ብር መሰረት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ በግልፅ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን ይኖርበታል።
3. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና (ለ60 ቀናት የሚቆይ) ማስከበሪያ ከላይ በተገለፀው መሰረት በሲ.ፒ.ኦ.ወይም በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታ ዋስትናው ለብቻው በአንድፖስታ ውስጥ ተደርጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ሰነድጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል። የጨረታው ዋጋ ለ60 ቀናት የጸና ይሆናል።
4. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶከመንት መሰረት እያንዳንዱ ሎት-1 እና በሎት-2 ለየብቻ በማድረግ ቴከኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል በተለያዩ ፖስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መሰረት ሁኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የቴክኒካል ጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል ።
6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
+251 91 198 4467 /+251 91 056 7578
አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-06-19
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ሰአት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-19 14:30
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ሰአት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Agricultural Corporation
- Buyer address: ደብረዘይት መንገድ ከፋፋ የምግብ ፋብሪካ በስተጀርባ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
- Published: Jun 10, 2026
- Posted at: 2026-06-10T08:11:55.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.