የፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት በገዶ መደበኛ ፕሮጀክት ላይት የሚገኙ የግንባታ መሳሪያዎችን እና የፕሮጀክት ንብረቶችን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ገዢዎች በክብር ይጋብዛል

Description

የመሣሪያ እና የፕሮጀክት ንብረት ሽያጭ ማስታወቂያ

የፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት በገዶ መደበኛ ፕሮጀክት ላይት የሚገኙ የግንባታ መሳሪያዎችን እና የፕሮጀክት ንብረቶችን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ገዢዎች በክብር ይጋብዛል።

አድራሻ፦ ዋዩ ከተማ፣ ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ በግምት 240 ኪ.ሜ ርቀት ላይ።

ለሽያጭ የቀረቡ መሣሪያዎች፦

No.

Description

መግለጫ

Model

Quantity

1

Asphalt Mixing Plant

የአስፋልት ማደባለቂያ ፕላንት

160t/h

1

2

Crusher & Mixing Plant

 የድንጋይ መፍጫ እና ማደባለቂያ ፕላንት

180t/h

1

3

200 kW Diesel Generator Set

200 ኪሎ ዋት የናፍጣ ጀነሬተር

200REOZV/HDP250

2

4

DYNAPAC Asphalt Paver

ዳይና ፓክ የአስፋልት ማንጠፊያ ማሽን

VB600 TV

1

5

ISUZU Light Truck

ኢሱዙ አነስተኛ የጭነት መኪና

NPR 3.5T 66L 2007

2

6

Atlas Copco Air Compressor

አትላስ ኮፕኮ አየር መጭመቂያ (ኮምፕሬሰር)

XATS156DD SQF AC LEG

1

7

Diesel-Powered Concrete Mixer

በናፍጣ የሚሰራ የኮንክሪት ማደባለቂያ

JDC350

4

8

Dongfeng Flatbed Truck

ዶንግፌንግ ጠፍጣፋ የጭነት መኪና

EQ1126G1

1

9

Dongfeng Fuel Tank Truck

ዶንግፌንግ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴ

SGZ5220GJY

2

10

900 kW Diesel Generator Set

900 ኪሎ ዋት የናፍጣ ጀነሬተር

BF1250

2

11

Toyota Pickup

ቶዮታ ፒካፕ

KUN16R-PRMDYQ

1

12

Toyota Land Cruiser

ቶዮታ ላንድ ክሩዘር

4.5L TURBO DIESEL

1

13

Trailer

ተሳቢ (ትሬለር)

Styre

1

14

HOWO Water Sprinkler Truck

ሆዎ የውሃ መርጫ ቦቴ

SGZ5250GSSZZ3W

2

15

HOWO Dump Truck

ሆዎ ገልባጭ የጭነት መኪና

ZZ3257N3847A

6

16

100 kW Diesel Generator

100 ኪሎ ዋት የናፍጣ ጀነሬተር

GMS100CS

1

17

Caterpillar Motor Grader

ካተርፒላር ሞተር ግሬደር

CAT140H

1

18

Asphalt Distributor Truck

የአስፋልት ማከፋፈያ (መርጫ) መኪና

SX5250GLQ

1

19

Asphalt Mixing Plant Truck

የአስፋልት ማደባለቂያ ፕላንት

LJB2000

1

20

LiuGong Wheel Loader

ሊዩጎንግ ሎደር (አፈር ዛቂ)

CLG856

4

21

Wheel Loader

ሎደር (አፈር ዛቂ ማሽን)

SEM655D

2

22

Full Hydraulic Top Hammer Drilling Rig

ሙሉ ሃይድሮሊክ የድንጋይ መቆፈሪያ ሪግ

FliexROC T35

1

23

Hitachi Excavator

ሂታቺ ኤክስካቫተር (ቆፋሪ)

350H-3F

5

24

Mitsubishi Motor Grader

ሚትሱቢሺ ሞተር ግሬደር

MG530

2

25

Mitsubishi Loader

ሚትሱቢሺ ሎደር

FV517JD1LB9B

13

26

SANY Pneumatic Tire Roller

ሳኒ የጎማ ሮለር (መዳመጫ)

YZ25C

2

27

SANY Double Drum Vibratory Roller

ሳኒ ባለ ሁለት ድራም (ብረት) መዳመጫ

YZC10II

2

28

SANY Single Drum Vibratory Roller

ሳኒ ባለ አንድ ድራም መዳመጫ

YZ20C

3

29

Bulldozer

ዶዘር / ቡልዶዘር

SD22

4

30

Walk-Behind Vibratory Roller

በእጅ የሚገፋ አነስተኛ መዳመጫ

BW75H

2

31

Steyr Dump Truck

ስቴየር ገልባጭ መኪና

HONGYANC Q3253BP364

3

32

XCMG Truck Crane

ኤክስ ሲ ኤም ጂ ክሬን መኪና

XZJ5265JQZ25E

1

ማሽነሪዎቹን በቅድሚያ ቀጠሮ በመያዝ በፕሮጀክቱ ቦታ በአካል መመልከት ይቻላል። ፍላጎት ያላቸው ኩባንያዎች፣ የሥራ ተቋራጮች፣ የማሽነሪ ነጋዴዎች፣ የማዕድን ሥራ አንቀሳቃሾች እና ግለሰብ ገዢዎች ጥያቄዎቻቸውን እና የዋጋ ማቅረቢያዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ተጋብዘዋል። ለግንኙነት፡ +251-97 698 0260/+251 96 684 3917

AA: sinohydro5gedo@163.com / AISAIEGGC@126.com

የገዶ ፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-06-30 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ገዶ ፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት
  • Published: Jun 11, 2026
  • Posted at: 2026-06-11T07:12:57.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders