የደ/ማ/ከ/አስ/ገን/መምሪያ የመጫን አቅሙ 60 ሰውና በላይ የሆነ የሰርቪስ መኪና ለ1 /አንድ/ አመት ያህል የሚቆይ በኪራይ አገልግሎት ለማግኘት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ማ/ከ/አስ/ገን/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያቤቶች መንግስት ሠራተኞች የመጫን አቅሙ 60 ሰውና በላይ የሆነ የሰርቪስ መኪና ለ1 /አንድ/ አመት ያህል የሚቆይ በኪራይ አገልግሎት ለማግኘት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፣

ስለዚህም የሚከተለውን

መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳዎች መወዳደር ይቻላል -

  1. የዘመኑ እና በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ የግብር ከፋይነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የግዥ መጠኑ 200000/ሁለት መቶ ሺህ/ብርና በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቀረብ የሚችል እንዲሁም የተሸከርካሪ ሊብሬ ማረጋገጫ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ማቀረብ የሚችል።
  2. የግብር ከፋይ መለያ/ቲን/ያለውና ማቅረብ የሚችል፣
  3. ተጫራቾች በጨረታ ከላይ የተጠቀሰውን ዝርዝር መስፈርት ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  4. አሸናፊ ድርጅቱ አገልግሎቱን ደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚሰጥ ይሆናል
  5. ተጫሮቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዛዝ/c.p.o/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በደ/ማ/ከ/አስ/ገን/መምሪያ ስም በተዘጋጀ መሂ-1 ደረሰኝ በመቁረጥ 200000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር /ማቀረብ ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታ ሰነዱን የደ/ማ/ከ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ከድሮው ንግድ ባንክ ህንጻ በመምጣት 200/ሁለት መቶ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  7. የመኪናው የመጫን አቅም 60 ሰው እና በላይ ጌጁ የሚሰራ ከ2014 እና በላይ የተመረቱ መሆን አለበት
  8. አሸናፊ ድርጅቱ መኪናውን ውል ይዞ ለገንዘብ መምሪያ ካቀረበበት ቀን ጀምሮ በውሉ መሰረት ለመኪናው ኪራይ የሚከፍል ሲሆን ሹፌርን ጨምሮ ሌሎች ወጭዎችን አቅራቢው ድርጅት የሚሸፍን ይሆናል።
  9. ማንኛውም ተጫራች ሰነዱን ሞልተው በታሸገ ፖስታ ግዥና ንብረት አስተዳድር የስራ ሂደት ቢሮ በተዘጓጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የደ/ማ/ከ/አስ/ገን/መምሪያ ቀጥር ግቢ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሠዓት ታሽጎ በዚሁ እለት በ4:30 ሠዓት ይከፈታል የጨረታ መክፈቻው የስራ ቀናት ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 058771330

የደ/ማ/ከ/አስ/ገን/መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-06-26 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:30 ሠዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ
  • Bid bond: 200,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Jun 11, 2026
  • Posted at: 2026-06-11T08:11:53.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders