በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የጽዳት ሰራተኛ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ (Out Source) አድርጎ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ2019 በጀት ኣመት የጽዳት ሰራተኛ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ (Out Source) አድርጎ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

በመሆኑም ከላይ በተጠቀሱት ላይ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና ያሳደሳችሁ ፤ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ማቅረብ የምትችሉ 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO በማስያዝ በተገለፀው ቀን መወዳደር ይኖርባቸዋል

ማሳሰቢያ

ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን ማህተማቸውንና አድራሻቸውን መጻፍ ይኖርባቸዋል።(ሰነዱ በተለያየ ፖስታ ኦርጂናል እና ኮፒ መቅረብ አለበት)

  • ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  • ተጫራቾች ከሆስፒታሉ ግዢና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰአት 100 ብር (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  • ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀን አየር ላይ ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ላይ ተዘግቶ በዚያው ቀን ተጫራቾቹ ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 8፡00 ሰአት ላይ ይከፈታል።
  • ዋጋ ስትሞሉ ከቫት ጋር መሙላት ይኖርባችኋል።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0915930940/0931527083,0919209295

በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የኦለንጭቲ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-06-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀን አየር ላይ ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 6፡00
  • Bid opening: 2026-06-27 14:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀን አየር ላይ ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Olenchiti Hospital
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 100 ብር (አንድ መቶ ብር ብቻ)
  • Published: Jun 12, 2026
  • Posted at: 2026-06-12T07:24:44.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders