Disposal, scrap and surplus sales
ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አ/ማህበር በመጠኑ ያገለገሉና በጥሩ ይዞታ የሚገኙ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አ/ማህበር በመጠኑ ያገለገሉና በጥሩይዞታ የሚገኙ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የዕቃዎቹ ዝርዝር
- 2 ኮምፒዩተሮች ከነሙሉ ዕቃዎቻቸው
- 7 ወንበሮች
- 3 ጤረጳዛዎች
- የአገር ውስጥ ስሪት ካዝና
- የግድግዳ ተለጣፊ መደርደሪያ (ሼልፍ) ናቸው።
መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት መጥታችሁ ዕቃዎቹን በማየት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ፎርም ሞልታችሁ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን የጨረታው ውጤት በ8 (ስምንተኛው ቀን) ከረፋዱ 5፡30 እዚያው በማህበሩ ቢሮ የምንከፍት መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913 116115/ 0911682282
አድራሻ፡ ካራ ቆሬ ረጲ ት/ቤት አጠገብ
ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት
- Bid opening: 2026-06-19 11:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8 (ስምንተኛው ቀን) ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Eter Fruit and Vegetable Trading S.C.
- Published on: Addis Zemen (Jun 12, 2026)
- Posted at: 2026-06-12T08:20:20.000Z