በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የተለያየ ወታደራዊ ንብረት ማጓጓዝ ይፈልጋል
Description
በ2019 በጀት አመት የተለያየ ወታደራዊ ንብረት የማጓጓዝ ፍላጎት
- ከጀቡቲ ወደ ሀገር ውስጥ በኮንቲነር ንብረት የማጓጓዝ ፍላጎት
|
ተቁ |
የሚጓጓዘው ንብረት |
የሚጓጓዘው ብዛት |
የሚጓጓዝበት ቦታ |
ባብራሪያ |
|
|
መነሻ |
መድረሻ |
||||
|
1 |
ባለ40 ፊት ንብረት የጫነ ኮንቲነር |
50 ሊበልጥም ሊያንስምይችላል |
ጅቡቲ ወደብ |
|
ወታደራዊ ማቴሪያል |
|
2 |
ባለ40 ፊት ባዶ ኮንቲነር መመለሻ |
50 ሊበልጥም ሊያንስምይችላል |
|
|
ተመላሽ ባዶ ኮንቲነር |
|
3 |
ባለ20 ፊት ንብረት የጫነ ኮንቲነር |
50 ሊበልጥም ሊያንስምይችላል |
ጅቡቲወደብ |
|
ወታደራዊ ማቴሪያል |
|
4 |
ባለ20 ፊት ባዶ ኮንቲነር መመለሻ |
50 ሊበልጥም ሊያንስምይችላል |
|
|
ተመላሽ ባዶ ኮንቲነር |
2. ከጅቡቲ ወደ ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውስጥ ወደ ጅቡቲ ወታደራዊ ማቴሪያል(ማሽነሪ) በስፔሻል ሎቤድና በመደበኛ ሎቤድ የማጓጓዝ ፍላጎት
|
ተ.ቁ |
የሚጓጓዘው ንብረት |
የሚጓጓዘው ብዛት |
የመጫን አቅም |
የሚጓጓዝበት ቦታ |
ማብራሪያ |
|
|
መነሻ |
መድረሻ |
|||||
|
1 |
ለተለያዩ ለጭነትየሚረዱሎቤድ መኪና |
15 |
ባለ40 ቶን ባለ50 ቶን ባለ70 ቶን ባለ100 ቶን |
ጅቡቲ |
|
ወደራዊ ማቴሪያል |
3. በሀገር ውስጥ ባሉ የተለያዩ ቦታዎች ወታደራዊ ማቴሪያል (ማሽነሪ) በስፔሻል ሎቤድና በመደበኛ ሎቤድ የማጓጓዝ ፍላጎት
|
ተ.ቁ |
የሚጓጓዘው ንብረት |
የሚጓጓዘው ብዛት |
የመጫን አቅም |
የሚጓጓዝበት ቦታ |
ማብራሪያ |
|
|
መነሻ |
መድረሻ |
|||||
|
1 |
የተለያ በሎቤድ የሚጫኑ ወታደራዊ ማሽነሪዎች |
50 |
ባለ40 ቶን ባለ50 ቶን ባለ70 ቶን ባለ100 ቶን |
ከተለያዩ የሀገሪቱ ቦታዎች |
|
ወደራዊ ማቴሪያል |
4. ሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት 400 ኩንታልና ከዛ በላይ የመጫን አቅም ያላቸው ተሽከርካሪዎች ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በሚያወጣው የማጓጓዣ ታሪፍ መሰረት ሰራዊታችን በሰፈረበት አቅጣጫ ሁሉ የማጓጓዝ ፍላጎት ብዛት ያልተገደበ እና ከላይ የተጠቀሱት የኮንቲነር ብዛት ሊያንስም ሊበዛም ይችላል።
የክፍያ አፈፃፀም
1. የትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በሚያወጣው የማጓጓዣ ታሪፍ መሰረት የሚከፈል ማህበራቶች ማሟላት ያስባቸው
- በሀገር ውስጥ የሚሰጥን ልዩ የስምሪት ስራዎችን ተቀብሎ በየትኛውም የሀገራችን ክልሎች ንብረት ቀለብ ወዘተ ማጓጓዝ የሚችል።
- ከመንገድ ትራንስፖርት የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል።
- መስሪያ ቤታችን ተሽከሪካሪዎችን ለስራ ሲፈልግ በ24 ሰዓት የጊዜ ገደብ የሚሰጥ ሲሆን አቅራቢዎች በዚሁ መሰረት ተሽከርካሪዎችን ለስራ ዝግጁ እንዲሆኑ ማድረግ የሚችል።
- መስሪያ ቤታችን በየትኛውም የሀገራችን አቅጣጫዎች ለግዳጅ በምንፈልግበት ሰዓት ተሽከርካሪዎችን ማሰማራት በሚፈለግበት ጌዜ ያለምንም ምክንያት ማቅረብ የሚችል።
- ተቋሙ በርካታ ተሽከሪካሪዎች ሲፈልግ በተጠየቀው መሰረት የማቅረብ አቅም ያለው መሆን አለበት።
- ከተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሰራበትን የስራ ልምድ (09) ወይም ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችል።
- በአንድ የስምሪት ትዕዛዝ ከ50 በላይ ተሽከርካሪዎች ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡።
ለማህበራት አስገዳጅ የሆኑት ሁኔታዎች
- የሹፌሩ ዲሲፕሊን የጠበቀ የሆነና የተቋሙን ንብረት በታማኝነት ማጓጓዝ ይኖርበታል።
- ንብረት በሚያጓጉዝበት ወቅት ጉድለት ወይም ብክነት ቢያጋጥም ማህበሩ ተጠያቂ ይሆናል።
- አሸናፊ የሆነ ማህበር ተሽከርካሪዎችን በአስቸኳይ ስንፈልግ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የተጠየቀውን ተሸከርካሪዎች ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- አሸናፊ የሆነ ማህበር ይህንን ስራ ለመስራት ለውል ማስከበሪያ 500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።
- አሸናፊ የሆነ ማህበር ሲፒኦ ተመላሽ የሚደረገው በውላችን መሰረት ስራውን ወይም ግዳጁን አጠናቆ ወይም ሰርቶ ሲያጠናቅቅ ይሆናል።
- አሸናፊ የሆነ ማህበር ለስራ ታዞ በሰዓቱ ተሽከርካሪዎችን ማቅረብ ካልቻለ የአስያዘው ሲፒኦ ለውል ሰጪው መስሪያ ቤት ገቢ ይደረጋል።
- አሸናፊ የሆነ ማህበር ማንኛውንም ስራ ታዞ በሰዓቱ ተሽከርካሪዎችን ካላቀረበ በህግና ደንብ ተጠያቂ ይሆናል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሎጀስቲክስ
ዋና መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-06-27
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-06-27 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ
- Bid bond: 500,000.00 ብር
- Published: Jun 13, 2026
- Posted at: 2026-06-13T07:46:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.