በሀገር በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ የተለያዩ የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፡- ሎጀ⁄ ትራ / መም/ ዋና / መም/ ግዴ /ግጨ 
00/2018/1ኛ ዙር

በሀገር በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ ግዥ ዴስክ ለ2019ዓ/ም የተለያዩ የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣ ያላቸው።

3. የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወቀረት ማስረጃ ያላቸው።

4.የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ የሚችሉ።

5. እያንዳንዱ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ብር 100,000.00/ አንድ መቶ ሺ ብር በሲፒ.ኦ በባንክ በተረጋገጠ ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለበት የጨረታ ማስከበሪያ ለ90 ቀናት የሚያገለግል ማስያዝ የሚችሉ፣

6. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአካውንት ቁጥር 1000007971129 በመክፈል ደረሰኝ ይዞ በመምጣት መግዛት ይችላሉ፤

7. የጨረታው ማስታወቂያ ታትሞ ከወጣበት ቀን በ13ኛው የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. የጨረታው መክፈቻ ቀን በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

9. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርቡት ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።

10. የጨረታው ሰነድ የሚላከው በአካል ቢሮው ድረስ በመምጣት ሲሆን ለሚዘገይ የጨረታ ሰነድ ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን።

11. ተጫራቾች ላሸነፉባቸው ተሸከርካሪዎች ለውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ካሸነፈው ዋጋ ላይ 10% በCPO  ማስያዝ ይኖርበታል።

12. መ/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. ለማብራሪያ እና የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ የሚያገለግል አድራሻ

14. ሀ ትራንስፖርት መምሪያ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ የድሮ መኮድ አጠገብ

ስልክ ቁጥር 011-434-5865/ 011 434 1600/ 09 17 15 76 83
በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ 
የትራ/መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-25
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ ታትሞ ከወጣበት ቀን በ13 ኛው የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-25 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ ታትሞ ከወጣበት ቀን በ13 ኛው የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ
  • Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
  • Published: Jun 13, 2026
  • Posted at: 2026-06-13T09:02:37.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders