የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር፦ WSSF/LP/005/2026

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ምድብ/LOT

Description

1

Cultivation Implement spare parts (SIMBA planer model PL/ SMM, ARTIGMAGNUM 400,QAR 4200, MKI/TB/SM & MK2/TB/BM

2

Auto electric materials, Diesel Generator spare parts

3

Spare part for Power plus excavator, DYNAPAC, Komatsu excavator, Power plus Dozer, XCMG Front Loader & New Holland Back loader

4

Spare parts for Motor Cycle (BMP, HERO, YAMAHA)

5

Spare parts for HBT Tractor and Bishoftu Bus

6

Spare parts for Daewoo truck, Daewoo low bed, Sino truck, Nissan Dump truck & Nissan cargo

7

Toyota Spare parts for Mid Bus, Double Cabin, 2KD-FTV & Land cruiser, hz179L

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 / አራት መቶ ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላል።

ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115585229/0115516082/0968482445

አዲስ አበባ

2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ቴክኒካል ዶክመንት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ እና በየምድቡ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) በcpo ወይም ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ በየግዥ መጠይቁ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰውአድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛ የሥራ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል።

5. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-29 13:30
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት 7፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Wonji Shoa Sugar Factory
  • Buyer address: ፊሊፕስ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 301
  • Bid bond: 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በየምድቡ
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ
  • Published: Jun 14, 2026
  • Posted at: 2026-06-15T07:58:27.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders