ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. RO maintenance Rehabilitation service በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን RO maintenance Rehabilitation service በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ዋጋ ከቫት በፊት |
|
1 |
RO maintenance Rehabilitation service |
Set |
1 |
|
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው።
- የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ያለምንም ክፍያ አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ በሚገኘው ቢሮአች ከታች በተጠቀሱት አድራሻ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን RO maintenance Rehibition service ጠቅላላ ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት አዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አዋሽ ወይን አካባቢ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ህንጻ ስልክ፡ 251-11 442 1928/ 09 34-64-64-77/ 09 60-36-71-36 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 09 35-40-49-76/ 09 30-28-34-90/ 09 35-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ሰኔ 29/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቾች የጥገናውን ሁኔታ/ሥራ/ በድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተው መመልከት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል። መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ድርጅቱ!
Tender details
- Deadline: 2026-07-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-07-11 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Cement S.C.
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T11:57:42.000Z
Documents
Categories
MachineryMaintenance and RepairOthersEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsInstallation, Maintenance and Other Engineering ServicesMechanicalWater ConstructionConstruction and Water WorksWater System InstallationWater Engineering Machinery and EquipmentAmharic2merkatoNational Cement S.C.Addis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.