አዲስ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት በጨረታዉ ተወዳድሮ ንብረቱን እንዲገዛ ተጋብዟል።
|
ተ/ቁ |
የተበዳሪ ዉ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበዉ የመያዣ ንብረት አይነት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የጨረታዉ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚከናወንበት ቦታ |
ጨረታዉ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የሚካሄደው ለስንተኛ ጊዜ ነው |
|
|
ከተማ |
ክ/ከተማ፣ ወረዳ እና ቀበሌ |
|||||||||||
|
1. |
ቤንች ማጂ አንድነት ሁለገብ ገበሬዎች ዩኒዮን |
መሐመድ ያሲን |
ዐብይ ቅርንጫፍ |
የቡና ማጠቢያ ሳይት፤ ሁለት ስቶር፤ ቢሮ፤ የማጠቢያ ታንከር እና ሌሎች የማሽን ቦታዎች ያሉት |
ሰሜን ቤንች |
ሴሪቲ ወረዳ |
|
1.5 ሄክታር |
7,449,588.23 |
ሚዛን አማን ከተማ አዲስ ባንክ አ.ማ፤ ሚዛን አማን ቅርንጫፍ |
ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00-6፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
2.
|
ቤንች ማጂ አንድነት ሁለገብ ገበሬዎች ዩኒዮን |
ቤንች ማጂ አንድነት ሁለገብ ገበሬዎች ዩኒዮን |
ዐብይ ቅርንጫፍ |
መጋዘን እና ቢሮ |
ሚዛን አማን |
ሚዛን |
426/09
|
5702 ካ.ሜ |
8,008,142.64 |
ሚዛን አማን ከተማ አዲስ ባንክ አ.ማ ሚዛን አማን ቅርንጫፍ |
ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-10፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
3. |
ሰይድ አህመድ |
አቶ መስፍን ተስፋዬ |
አዳማ ቅርንጫፍ |
ጂ+3 የንግድ ቤት |
አዳማ |
ደንበላ ክ/ከተማ፣ ኢሬቻ ወረዳ |
3035/2013 |
500 ካ.ሜ |
24,553,262.63 (ሀያ አራት ሚሊየን አምስት መቶ አምሳ ሶስት ሺ ሁለት መቶ ስልሳ ሁለት ብር |
አዳማ፤ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ |
ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4.00-6.00 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ(cpo) አሰርቶ በጨረታዉ ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ መጫረት ይችላሉ።
- ጨረታዉ በማስታወቂያዉ ላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ታዛቢዎች በተገኙበት፣የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ጨረታው ባለእዳው ወይም አስያዡ በእለቱ ባይገኙም የሚከናወን ይሆናል።
- የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- ኃ/የተ/የግል ማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም ም/ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይህንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት።
- የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም የሊዝ ክፍያ ይከፍላል።
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ አበዳሪ ቅርንጫፍ በመቅረብ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለተጨማሪ መረጃ አዲስ ባንክ አ/ማ ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር – 0115571934፣ ዐብይ ቅርንጫፍ- 0118276004 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
አዲስ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-16 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T12:47:12.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.