ላንሴት የህክምና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሆስፒታሉ የሚሆን የረጅም ጊዜ ስትራቴጂ ፕላን (Strategic plan) እና የውስጥ መመሪያ /ፓሊሲ (policy Manuals) ለማዘጋጀት አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ላንሴት የህክምና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሆስፒታሉ የሚሆን የረጅም ጊዜ ስትራቴጂ ፕላን (Strategic plan) እና የውስጥ መመሪያ /ፓሊሲ (policy Manuals) ለማዘጋጀት አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
|
|
የጨረታ ዓይነት |
ህጋዊ መስፈርቶት |
የቴክኒከ የልምድ መስፈርት |
የአቀራረብ ሁኔታ |
|
1 |
የሆስፒታል ስትራቴጂክ ፕላን እና ፖሊሲ ማዘጋጀት (Consultancy Service) |
የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፊኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት * የዘመኑ የግብር የተከፈስበት ታከስ ከሲራንስ |
በጤናው ዘርፍ በአማካሪነት ቢያንስ ለ5 ዓመት የስራ ልምድና ተመሳሳይ ስራዎችን በተሳካ ሁኔታ ስለመስራቱ የሚያሳይ 3 የምስክር ሰርተፌኬት በሙያው የስራ ልምድ ያላቸው የባለሙያዎች መረጃ (CV) |
የቴክኒክ እና የፋይናንሻስ ሰነዶች በተናጠልበታሸገ ሌንቨሎፕ መቅረብ አለባቸው።
|
|
2 |
የማስገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ ለ7 የስራ ቀና |
|||
|
3 |
የጨረታ መክፈቻ ቀን ሰኔ 24/2018 በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይሆናል። |
|||
ከዚህ በላይ የተመሰከቱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመስካቾች ዶክመንቶችን በመያዝ 7ኛ ፎቅ ሴክሬተሪ ቢሮ ማስገባት ትችላላችሁ
አድራሻ፡- አዲስ አበባ መገናኛ አደባባይ ከገርጂ ታክሲ መያዥ በታች 50 ሜትር ዝቅ ብሎ
ስልክ፡ 9171/0977 717171/0116 667141 /0911 193561
Tender details
- Deadline: 2026-06-22
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለንስቶ በተከታታይ ለ7 የስራ ቀና
- Bid opening: 2026-07-01 10:00
- Bid opening (note): ሰኔ 24/2018 በ4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ላንሴት የህክምና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T13:38:22.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.