ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል። ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል። ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን።

የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6902019f0a538af795000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን
  • Bid opening: 2026-06-22 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም
  • Published: Jun 15, 2026
  • Posted at: 2026-06-16T07:38:40.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders