በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የህብረተሰብ ጤና ኬላ ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በጠምባሮ ልዩ ወረዳ በከራራ ቀበሌ ለሚገነባው ሁሉ አቀፍ የህብረተሰብ ጤና ኬላ ግንባታ የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ሊወዳደሩ ይችላሉ።
1. ደረጃቸው GC6/BC5 እና ከዚያ በላይ የሆነ እና የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
3. የግብር ካፋይ መለያ ቁጥር TIN No/ ያለቸውና ማቅረብ የሚችሉ።
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
5. በኢፌዴሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የተመዘገቡና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
6. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
7. ከግብር ነጸ መሆነቸውን የሚገልጽ ከገቢዎች የተሰጠ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
8. ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ በፊት የሥራ ሳይቱን በራሱ ወጪ ማየት ይችላል።
9. ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ ወቅታዊ የገበያ ዋጋ ያገናዘበ ማሆን አለበት።
10. ተጫረቾች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃደቸውን በማቅረብ የጨራታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጠበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 1200/አንድ ሺህ ሁለት መቶ ብር ከፍለው ከጠምባሮ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ከቢሮ ቁጥር 10 ዘወትር በማቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
11. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመውሰድ ቴክኒካል 1 /አንድ ኦርጅናልና 2/ ሁለት ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ የጨረታ ሰነድ እያንዳንደቸው በተሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ በ23/10/2018 ዓ.ም ማስገባት ይችላሉ።
12. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ከዋለ በኋላ በ 23/10/2018 ዓ.ም በ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በ 4:00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ ታሽጎ በዚያው ዕለት በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
13. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለበቸው።
14. ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ ከመሐንዲስ ግምት 15% ከፍ እና ዝቅ ያለ ከሆነ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል።
15. የፋይናንሻል ግምገማ ውጤት የሚከፈተው ከቴክንካል ግምገማ ውጤት በኋላ ቴክንካል ያለፉ ሰነድ ብቻ የጨረታው ኮሚቴ በውስጥ ማስታወቂያ በሚገልጸው ቀን ይከፈታል።
16. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንት ማቅረብ የሚችል።
17. ተጫራቾች መጀመሪያ ካስነበቡት ዋጋ ከ2% በላይ ሆኖ ሂሳብ ስህተት ሊገኝ ከጨረታ የሚወገድ ሲሆን ከ2% በታች ከሆነ የሂሳብ ስህተቱን ለማስተካከል ፈቀኛ ካልሆነ ከጨረታው ይሰረዛል።
18. መ/ቤቱ ስለ ጨረታው የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተበቀ ነው።
በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Publishing entity: Central Ethiopia state Government tembaro Special woreda finance office
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 1200 (አንድ ሺህ ሁለት መቶ ብር)
- Published: Jun 16, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.