የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የጥበቃ ስራ፣ የፅዳት ስራ፣ የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ በout source በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት፦
1. የጥበቃ ስራ ለሁለተኛ ጊዜ
2. የፅዳት ሰራ ለሁለተኛ ጊዜ
3. የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አሩንጋዴ ልማት እንክብካቤ ስራበ¨out source¨ ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደርትችላለችሁ።
- 2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ለፅዳት ስራ ከአዳማ ከተማ የምግብ ዋስትና እና የስራ ፈጠራ ክህሎት ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል እና በፅዳት ሰራ ላይ በIMX የተደራጁ መሆን አለባቸው፡፡ እና ከሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል።
- ለግቢ ውስጥ እና አካባቢ አሩንጋዴ ልማት እንክብካቤ ስራ ከአዳማ ከተማ የምግብ ዋስትና እና የስራ ፈጠራ ክህሎት/ ከጥቃቅንና አንስተኛ ኢንተርፕራይዝ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል እና በግቢ ውስጥ እና አከባቢ አሩንጋዱ ልማት እንክብካቤ ስራ ላይ በIMX የተደራጁ መሆን አለባቸው፡፡ ከሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል
- ለጥበቃ ስራ ከሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
- ስርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰንድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
- ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማሰያዝ የሚችል።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በሰራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 500/አምስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
- የፅዳት ስራ ጨረታው የሚከፈተው በ19/10/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጥበቃ ሰራ ጨረታው የሚከፈተው በ18/10/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ግቢ ውስጥ እና አከባቢ አሩንጋዴ ልማት እንክብካቤ ስራ ጨረታው የሚከፈተው
- በ18/10/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
- ጨረታው ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በCBE, CBO, እና በSinqe ባንክ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022123956ደውለው መረዳት ይችላሉ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-06-26
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Bid opening: 2026-06-26 14:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama Hospital Medical College
- Bid bond: 30,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
- Published: Jun 17, 2026
- Posted at: 2026-06-17T07:57:34.000Z
- Buyer website: https://www.adamahmc.edu.et/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.