የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና በጋራ ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ይፈልጋል

Description

የሜዳ ልማትና በትርፍ በመጋራት

የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና በጋራ ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ይፈልጋል ፡-

ተፈላጊ መመዘኛዎች፡-

1. ህጋዊ ፈቃድና የሥራ ልምድ ያለው፤

2. ሜዳውን ለመሥራት በቂ በጀትና ባለሙያ ያለው

3. ሜዳውን በስታንዳርድ በዘመናዊ ሁኔታ በተፈለገው ጥራትና ጊዜ መሥራት የሚችል፤

4. በጨረታው መወዳድር መመዝገብ የሚፈልግ ደርጅት ብር 1000 (አንድ ሺ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መመዝገብ ይችላል።

5. የጨረታ ሰነድ ማስገቢ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የድርጅቱ የሥራ ቀናት ውስጥ ይሆናል።

6. ቦታው አዲስ አበባ፤ጉለሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0112708178/0112707916/ /0900726162 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት !


Tender details

  • Deadline: 2026-06-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የድርጅቱ የሥራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-06-27 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Aweleya Charity and Developnment Organization
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published: Jun 17, 2026
  • Posted at: 2026-06-17T08:19:46.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders