Tyres, batteries and consumables

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች የጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/15/2018

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ተሽከርካሪዎቸና ማሽነሪዎች የጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

  • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/15/2018 የሚል ምልክት ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የአቅርቦት ግዥ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

ለተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች የጎማ ግዥ

ለሎት-1 700,000.00 ብር

ለሎት-2 600,000.00 ብር

ሰኔ 19 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

ሰኔ 19 ቀን 2018 . ከቀኑ 810

  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 11 673 2198 መደወል ይችላሉ።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል


Tender details

  • Deadline: 2026-06-26
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-26 14:10
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Power Engineering and Construction Business Sector Finance and Procurement Department
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jun 17, 2026)
  • Posted at: 2026-06-17T08:58:17.000Z
← Back to all tenders