Goba Referral Hospital , Madda Walabu University procurement for the መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ የፅዳት አዉት ሶርስ 2019

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c5fb052f-a45d-491f-a3d1-15d8072bd8de/open

Invitation to Bid

መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ የፅዳት አዉት ሶርስ 2019

Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0234-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type:  National
Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 47000000
  • Title: Cleaning Equipment and Supplies


Lot Information 

·         Object of Procurement: መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ የፅዳት አዉት ሶርስ 2019

·         Description: Not Available

  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Jun 27, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Jul 2, 2026, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Jul 2, 2026, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:
 200
Eligibility Documents: 

Legal Qualification

Factor Criteria
VAT registration certificate

Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

Form Data on Joint Ventures

In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

Valid business license

Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)

Conflict of interest

No conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

Nationality

Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

Valid tax clearance certificate

Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

Professional Qualification

Factor Criteria
Bidder Certification of Compliance Form

Bidder has to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1

[Add Requirements/Criterions as needed]

[Add Requirements/Criterions as needed]

Key Staff Positions

Among the staff mentioned in the above clause should be at least [insert number] key staff positions

Number of Staff

At least [insert required number] staff currently work for the Bidder

Professional practice certificates

Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);

Technical Qualification

Factor Criteria
Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet

Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

 

Bid Security Amount: 100,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Letter from Small and Micro Enterprise,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank_Guarantee,

Bid Security Form For Local Bidders: CPO,

Notice: 

  • Terms and Conditions:

የፅዳት አገልግሎት

1. ወሣኝ የሆኑ ዶክሜንቶችዎን በe-Gp ሲስተም ኦንላይን ላይ ለጨረታዉማያያዝዎን አይዘንጉ

2. ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ /CPO/ ጥቃቅን እና አነስተኛ የሆኑት ከሚመለከተው መ/ቤት በአድራሻ የዋስትና ደብዳቤ የጨረታ መክፈቻ ቀን ከመድረሱ በፊት አንድ ቀን አስቀድሞ አ/አበባ ዘማች ፓርክ ፊት ለፊት በሚገኘዉ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም መወዩ ህክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ጎባ የግዥ ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት መቅረብ ይኖርበታል ፡፡ጨረታዉ በሚከፈትበት ዕለትና ሰዓት ተከታትለዉ ኪ-ሼሪዎን ሼር ማድረግ አይዘንጉ

 3. የሆስፒታሉ ፅዳት አገልግሎት የሚያስፈልገዉ የሰዉ ሃይል ብዛት ቁጥር 74 (ሰባ አራት) ስለሆነ ዋጋ በሚሞሉበት ወቅት ለፅዳት አገልግሎት የሚያስፈለጉ የተዝርዘሩትን የፅዳት ግበዓቶች ፅዳቱን ለሚያፀዱት ሠራተኞች ደህንነት የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን ግንዛቤ ውስጥ ማስገባትዎን አይዘንጉ፡፡

4. ለሆስፒታል ፅዳት አገልግሎት የሚያስፈልጉ ግበዓቶችንና የሰዉ ሀይል አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ አጓጉዞ ያቀርባል፡፡.

5. የሆስፒታሉ ፅዳት አገልገርሎት የ24 ሰዓት ሥራ ሲሆን ሆስፒታሉ በሚያወጣው የፅዳት ሥራ ፕሮግራም መሰረት የሚከናወን ይሆናል፡፡

 6. አሸናፊዉ ድርጅት ለሚቀጥራቸዉና በፅዳት ሥራው ለሚያሰማራቸዉ ሰራተኞቹ ስለስራዉ ሂደት እና ጥንቃቄ በዓመት 2 (ሁለት) ጊዜ ስልጠና ይሰጣል ስለ ሰራተኞቹም ሙሉ ሃላፍትና ዋስትና ይወስዳል

 7. በፅዳት ሰራው የሚሰማሩት 74(ሰባ አራቱም) ሰራተኞች በስራ ቀናት ይገኛሉ ቅዳሜንና እሁድን መዋል ያለባቸዉ 16/አስራ ስድስት የፅዳት ሠራተኞች ሲሆኑ 10 (አስሩ) የፅዳት ሠራተኞች አድረዉ /Night Duty ይሰራሉ ሁል ጊዜ ጥዋት ጥዋት ቅዳሜንና እሁድን ጨምሮ 74 ስባ አራቱም ሰራተኞች የጥዋት ሥራ እስኪጠናቀቅ ሥራው ላይ ይገኛሉ ፡፡ የጥዋት ሥራ እንደተጠናቀቀ ከ74 (ሰባ አራት) 37 ሰራተኞች በዛዉ ሥራውን ቀጥለው እስከ 7፡30 ድረስ ይሰራሉ ፡ ፡ ከሰዓት ባኋላ ሌሎቹ 37 (ሰላሳ ሰባቱ) ሰራተኞች ከ7፡30 እስከ 12፡ 00 ሠዓት ይሰራሉ፡፡ የሰባ አራቱም ሠራተኞቸ ስም ዝርዝር እና ስልክ ቁጥር በዝርዝር አሸናፊው ድርጅት ለሆስፒታሉ ያስገባል፡፡ በስራ ላይ የማይሰማሩ ሠራተኞች ደምወዝ እና የፅዳት ዕቃ አገልግሎት ላይ ያልዋለው ሂሳቡ ተሰልቶ ለመንግስት ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡ የፅዳት ሥራውን ማስተጓጎል እና መቋረጥ አይቻልም፡፡

8 .የፅዳት አገልግሎት ስራ ሰዓት 24 ሰዓት ሲሆን ጥዋት ከ12፡00 ሰዓት እስከ 1፡30 ቀን 6፡30 እስከ 7፡30 ከሰዓት ብኋላ 7፡30 እስክ 12፡30 የሚፀዳ እና ከዚህም በተጨማሪ የስራ ሁኔታዎች እንደሚከሰቱት ይፀዳል ፡፡ በሚመለከተዉ የስራ ክፍል ስለስራዉ እና ሰራተኞቹ የስራ ክትትል እና ቁጥጥር ይደረጋል፡፡ አቴንዳስ ይወሰዳል

9 .የዲዩቲ/የአዳር/የሥራ ቦታዎች a. የህፃናት ተኝቶ ታካሚ ፤ የውስጥ ደዌ ተኝቶ ታካሚ ክፍል b. ድንገተኛ መለስተኛ ቀዶ ጥገና ፤ ላቦራቶሪ ፤ የጨቅላ ህፃናት ተኝቶ ህክምና ክፍል c. የማህፀንና ፅንስ ተኝቶ ታካሚ ክፍል d. ቀዶ ጥገና የፅኑ ህሙማን ማገገሚያ ክፍል e. በተጨማሪ አስፈላጊ የሆኑ የሕክምና ክፍሎች

10 . አሸናፊው ድርጅት ከመ/ቤቱ ጋር ውል በመግባት በውል ስምምነቱ መሰረት የሚፈፀም ይሆናል

11 . የሚሞላዉ ዋጋ 1 (የአንድ ወር) የፅዳት አገልግሎት ቫትን አካቶ ይሆናል

 12 .መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

 13 . የአገልግሎቱ ጊዜ ከ11/11/2018 ዓ.ም እስከ 30/10/2019 ዓ.ም

14 .የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገዉ የፅዳት ግበዓቶች የገበያ ዋጋ መረጃ ከኢቲዮጵያ ሰታቲስቲክስ አገልግሎት ከኢቲዮጵያ ሰታቲስቲክስ አገልግሎት ከጠፋና ማረጋገጫ ከተሰጠ ከአምራች ድርጅት እና በአካባቢዉ በሚጠናዉ የገበያ ዋጋ መረጃ መሰረት የሚፈፀም ይሆናል፡፡ ከዚህ ውጪ የሚገኝ የዋጋ መረጃ ምንጭ ተቀባይነት የለውም፡፡

15. ለፅዳት አገልግሎት የሚውሉትን ግበዓቶች በዝርዝር የተጠቀሱትን አሁናዊ የገበያ ዋጋ ላይ በመሞርኮዝ ትክክለኛዉን ዋጋ በማጥናት ይሙሉ፡፡Address: 

  • Procuring Entity: Goba Referral Hospital , Madda Walabu University
  • Country: Ethiopia
  • Town: Goba
  • Street: Bale Goba
  • Room፡ Admin
  •  Number:  building
  • Telephone: +251226612492
  • Email: info@mwu.edu.et
  • Po Box:302
  • Fax:- 0222460030

Tender details

  • Deadline: 2026-07-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-02 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Madda Walabu University
  • Buyer address: Madda Walabu University
  • Bid bond: 100,000 ETB
  • Bid document price: 200.00 Birr
  • Published: Jun 17, 2026
  • Posted at: 2026-06-17T09:51:50.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders