የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት የዶሎማይት ማምረቻ ማሽን እና አንድ ዊል ሎደር እንዲሁም የአልኮል ማምረቻ ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰውን የካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥ እና ከራይ ተከራይ በውሉ መሰረት ግዴታውን ባለመወጣቱ ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 103/90 እና 807/2005 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ከተከራዩ መልሶ የተረከበውን የካፒታል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የካፒታል ዕቃ ተከራይ ስም |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
የሐራጅ ደረጃ |
የሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ኤክሶደስ ኬሚካል አስመጪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
የዶሎማይት ማምረቻ ማሽን እና አንድ ዊል ሎደር |
ቢሾፍቱ ከተማ፣በተከራዩ የማምረቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ |
64,093,679.68
|
2ኛ |
በተከራዩ ማምረቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከ4፡00-6፡00 |
|
2 |
ወ/ሮ ቤቴል ክንፈ |
የአልኮልማምረቻ ማሽን
|
ቢሾፍቱ ከተማ፣በተከራዩ የማምረቻ ቅጥር ግቢውስጥ |
91,994,336.10
|
1ኛ |
በተከራዩ ማምረቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ከ4፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ) የባንክ ክፍያ ማዘዣ መጫረት ይችላሉ።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ጨምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ የሽያጭ ጨረታው ውጤቱ ይሰረዛል።
- ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ድርጅቶች በመወከል በሽያጭ ጨረታ ላይ የሚሳተፍ ግለሰብ የተረጋገጠ ዋና የውክልና ስልጣን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል።
- የጨረታው አሸናፊው ያስያዘውን ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ሲታሰብለት ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ነጻ መብት ሊኖረው አሊያም በመንግስት የሚፈለገውን ቀረጥ ለመከፈል ይገደዳል::
- የጨረታው አሸናፊ 15% የተጨመሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ክፍያዎችን እንዲሁም የስም ማዛዋወሪያ ክፍያ ጨምሮ ገዢው ይከፍላል።
- አሸናፊ ተጫራች ማሽኑን ካለበት ማምረቻ ቦታ መውሰድ አሊያም ከይዞታ ባላቤቱ ጋር መስማማት ይሮብታል።
- ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር፡- 022-211-66-87 ላይ መደወል ይቻላል፡፡ ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሃራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-07-10
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-10 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 20%
- Published: Jun 17, 2026
- Posted at: 2026-06-17T10:08:48.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.