Amharic
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ/ሥራ፣ የግንባታ እቃዎች እና የላም ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማሰታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት
- የፈርኒቸር እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ /ሥራ ለአንደኛ ጊዜ ለማሰራት
- የግንባታ እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- የላም ወተት ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ።
- የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ።
- ተጫራቾች የተጨመረ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
- ስርዝ ድልዝ ያለው የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
- ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማሲያዝ የሚችል።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተራ ቁጥር 2 እና 4 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው 200/ሁለት መቶ ብር ተራ ቁጥር 1 እና 3 500/አምስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
- የፈርኒቸር እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ24/10/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ የሚከፈተው በ22/10/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የላም ወተት ጨረታው የሚከፈተው በ22/10/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የግንባታ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ23/10/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
- ጨረታው ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተራ ቁጥር 2 እና 4 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር በCBE CBO እና በSinqe ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን ኣለበት።
- ጨረታው ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተራ ቁጥር 1 እና 3 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በCBE CBO እና በSinqe ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማሲያዝ የሚችል መሆን አለበት።
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪመረጃ በሰልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ
አዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-07-01
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-07-01 14:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama Hospital Medical College
- Bid bond: ለእያንዳንዱ ጨረታ 50,000 (ሃምሳ ሺህ)
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published on: Addis Zemen (Jun 17, 2026)
- Posted at: 2026-06-17T10:15:36.000Z
- Buyer website: https://www.adamahmc.edu.et/