የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት ያወጣውን ጨረታ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግዥ መለያ ቁጥር AAPC NCB 0012/2018 ዓ.ም 85ኛ ዓመት ዕትም ቁጥር 265 በ25/09/2018 ዓ.ም ጨረታ መውጣቱ ይታውቃል። ስለሆነም የጨረታ መክፈቻ ቀን እንዲራዘምላቸው ሰነዱን የገዙት ድርጅቶች በደብዳቤ በጠየቁት መሰረት እና በቂ ተወዳዳሪ ለማግኘት እንዲቻል ጨረታው ከሚዘጋበት ከ09/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ13 ተከታታይ የሥራ ቀን የተራዘመ ሲሆን የመክፈቻ ቀን በ26/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 የጨረታው ሳጥን ታሽጎ ከቀኑ 5፡00 ሲሆን ሊሴ ገ/ማሪያም ት/ቤት ጀርባ በሚገኘው ኦሊ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ፋይናንስና ግዥ ዋና መምሪያ ላይ ይከፈታል

አዲስ አበባ ፖሊስ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 
https://tender.2merkato.com/tenders/6a1fe3880a538ace0b000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-03
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid opening: 2026-07-03 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
  • Buyer address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
  • Published: Jun 18, 2026
  • Posted at: 2026-06-18T11:10:15.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders