Amharic

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳዳር የመ/ደ/ፍ/ቤት የቢሮ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳይሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳዳር የመ/ደ/ፍ/ቤት የቢሮ  ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳይሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ፡-

  1. ደረጃ GCBC-7 እና ከዚያ በላይ፣
  2. የንግድ ሥራ ፈቃዳቸውንና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር ሰርተፍኬታቸውን በ2017 ዓ/ም ያሳደሱ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስን የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር  ያላቸው።
  3. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 1000 አንድ ሺህ ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት ወደ ሀደሮ ከተማ አስተዳደር የመደ/ፍ/ቤት ቀርበው መግዛት ይችላሉ፤
  4. ተጫራቾች ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር የጨረታ ዋስትና በሲፒአ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ ከቴክኒካል ዶክመንት ጋር ብቻ ማቅረብ አለባቸው፤
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻው በማሸግና በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ እና በማሸግ ጨረታው ከወጣበት በ31ኛው ቀን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ከጠዋቱ 5፡00 -8፡00 ማስገባት አለባቸው።
  6. ጨረታው በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከቀኑ 8 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ይከፈታል። ቢሆንም ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ ለሚቀጥለው ሥራ ቀን ይሆናል።
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 09 10 50 20 85  09 61 44 15 06

በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳደር የመ/ደ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-20
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ31ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-20 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ31ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Hadero City Administration Instance Court
  • Bid bond: 200,000 ብር
  • Bid document price: 1000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jun 19, 2026)
  • Posted at: 2026-06-19T07:37:03.000Z
← Back to all tenders