የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሁለተኛ ደረጃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በፋይናንስም አልማሎት መሰረት ለዮሴፍ እና ሀይል የልብስ ስፌት ሽርክና ማኅበር የሰውን ዘመናዊ የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ጥሪዎች ኪራይ በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ክራይ ውሎ መሰረት ተከራዩ የሚጠበቅበትን ክፍያ ሊከፍል ባለመቻሉ ባንካችን በአዋጅ ቁጥር 103/98 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 807/2013 በተሰጠው ስልጣን መሰረት መልሶ የተረከባቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
በሃራጅ የሚሸጠው ንብረት ሁኔታ |
የተከራዩ ስም |
ጨረታው የሚካሄድበት |
የሀራጁ ደረጃ |
||||||||
|
ዓይነት |
ሞዴል |
ሞዴል |
ብዛት |
አድራሻ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
|||||||
|
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
|
|||||||||
|
1 |
2 Needle.4 Thread Over Lock Machine |
Kansai
|
JJ3014GH-40M-2X4/DM |
2 |
ጎንደር ከተማ አስተዳደር ፣ ማራኪ ክ/ከተማ ፤ ቀበሌ 18 ከሚገኘው የመንግሰት ሸድ ውስጥ |
8,516,045.93
|
ዮሴፍ እና ሀይሉ የልብስ ስፌት ህብረት ሽርክና ማኅበር |
ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓም
|
ከጥዋቱ 3፡00 6፡00
|
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት |
ሁለተኛ ደረጃ ሐራጅ |
|
|
2 |
Embroidery Machine (4 Heads) Equipped with Thread trimmer, computer system, computer control system, With Standard accessory and tools: |
Tajima
|
TFMX-IIC-1204
|
1 |
|
|||||||
|
3 |
Tread Trimmer Machine. |
Unison
|
US-520V
|
1 |
|
|||||||
|
4 |
Richpeace Pure Chenille Embroidery Machine (2 Heads) Equipped with Thread trimmer, computer system, computer control system, With Standard accessory and tools |
Richpeace
|
RPCE-NM-CC-2-550*680-B-CC6-0-NA-1P220
|
2 |
|
|||||||
|
5 |
Upper and Lower Integrated Feed Pleating Lockstitch Machine |
Richpeace
|
DMJH- 5490DZ
|
7 |
|
|||||||
|
6 |
Computer Control High Speed Straight Button Hole Sewing Machine |
Richpeace
|
1790S
|
1 |
|
|||||||
|
7 |
Direct Drive Nailing Machine/button sewing |
Richpeace
|
1377 |
1 |
|
|||||||
|
8 |
Iron Boiler Machine |
Richpeace
|
WTJ-B8TN |
1 |
|
|||||||
ተጫራቾች በቅድሚያ ሊያውቋቸውና ሲያሟሏቸው የሚገቡ ጉዳዩች
የሃራጁ መመሪያ
1. ከላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጥሬ ገንዘብ መግዛት ወይም መከራየት የሚፈልግ ማንኛውም አካል (ግለሰቦች፣ተቋማት ወይም አነስተኛና መካከለኛ ማህበራት) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የንብረቱን የሀራጅ መነሻ ዋጋ 1/5 (አንድ አምስተኛ ጥሬ ገንዘብ ወይም በኢትዮጵያ ልማት ባንከ ስም በተዘጋጀና በባንክ በተረጋጋጠ ሲፒኦ (CPO) በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
2. ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ (ካሽ) ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ቀሪውን ገንዘብ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ካልከፈለ የሃራጁ ውጤት ተሰርዞ የተያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
3. ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
4. የሐራጁ አሸናፊ ንብረቶቹን በጥሬ ገንዘብ ወይም እጅ በእጅ ሽያጭ የሚገዛ ከሆነ ተመሳሳይ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ከሌለው በመንግስት የሚጠበቁ ማናቸውንም ቀረጥና ሌሎች ክፍያዎች በቅድሚያ የመክፈል ግዴታ አለበት።
5. የጨረታው አሸናፊ ባሸነፈው ዋጋ ላይ 15% VAT ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ የመክፈል ግዴታ አለበት።
6. አሸናፊው ተጫራች ንብረቱን ለመከራየት የሚፈልግ ከሆነ ቢያንስ የማሸኑን ጠቅላላ ዋጋ 20% ሃያ በመቶ) በቅድሚያ በመክፈል በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የባንኩን የማሽነሪ ኪራይ መስፈርት በማሟለት የማሽነሪ ኪራይ ውል መፈረም ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ግዴታውን ካልተወጣ የጨረታው አሸናፊነት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
7. ንብረቶችን ከጨረታ በፊት “ማየት ወይም መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በቅድሚያ ከባንኩ ጋር ፕሮግራም መያዝ ይኖርበቸዋል።
8. ስለ ሐራጅ አሻሻጥ ባንኩ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
"ለማንኛወም ማብራሪያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡- 0582210221/ 0582110184 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-07-07
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-07-07 09:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 1/5 (አንድ አምስተኛ)
- Published: Jun 19, 2026
- Posted at: 2026-06-19T07:37:50.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.