የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ትራክተር ከነማረሻው ባለበት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታው ማስታወቂያ
ዱንጎ ጅሬኛ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሊዝ ፋይናንሲንግ አሰራር መሰረት የተከራየውን ማሽን በኪራይ ውሉ መሰረት መከፈል ባለመቻሉ ምክንያት ባንኩ አንድ የእርሻ ትራክተር ከነ ማረሻው መልሶ የተረከበው ሲሆን ትራክተር ከነማረሻው ባለበት እንዲሸጥ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሰኔ 8 ቀን 2018ዓ.ም ውሳኔ አስተላልፏል። ስለሆነም ንብረቱን መግዛት የሚፈልግ ተጫራች ከታች በተዘረዘረው መረጃው መሰረት በጨረታው ቀን በአካል ተገኝቶ መሳተፍ ይቻላል።
|
ተ.ቁ |
የተከራይ ስም |
በሐራጅ የሚሸጠው/ የሚከራየው ንብረት የሚገኝበት ቦታ |
የንብረቱ ዝርዝርና አይነት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ (በብር) |
የጨረታው ደረጃ
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ዱንጎ ጅሬኛ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ
|
በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ወሊሶ ከተማ፤ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወሊሶ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ውስጥ |
የእርሻ ትራክተር(Landini Agricultural Tractor-112hp): ብዛት 1/አንድ/ ማረሻ(OTMA 00D70/E4) ብዛት 1/አንድ/ |
2,650,000
|
1ኛ ዙር
|
ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 03፡00-6:00
|
የጨረታው ማሳሰቢያዎች
- በሐራጁ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል(ግለሰቦች፣ ተቋማት ወይም አነስተኛና መካከለኛ ማህበራት) ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም ተመሳሳይ መብት ያለው ከሆነ ወይም መንግስት ከንብረቶቹ የሚፈለገውን የጉምሩክ ቀረጥ በመክፈል በሐራጁ መሳተፍ ይችላል።
- ከላይ የተመለከተውን ንብረት መግዛት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው የመነሻ ዋጋ ¼ ኛ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በማቅረብ በሀራጁ መሳተፍ ይችላል።
- ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወሊሶ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል።
- በሐራጁ ለተሸነፉ ተጫራቾች ለሐራጁ ያስያዙት ገንዘብ በባንኩ ተረጋግጦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- አሸናፊው ተጫራች ቀሪዉን ገንዘብ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። የጨረታ አሸናፊው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
- የሐራጁ አሸናፊ ንብረቶቹን በጥሬ ገንዘብ ወይም እጅ በእጅ ሽያጭ የሚገዛ ከሆነ ከቀረጥ ነፃ መብት የመጠቀም ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፤ ከቀረጥ ነፃ የመጠቀም መብት ከሌለው በመንግስት የሚጠየቁማንኛውንም ቀረጥ በቅድሚያ በመክፈል ንብረቱን ይረከባል።
- የሐራጁ አሸናፊ የንብረቱን የሽያጭ ዋጋ ላይ 15% ተ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ የመክፈል ግዴታ አለባቸው።
- ስለ እያንዳንዱ ንብረት ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ
- አዲስ አበባ ዲስትሪክት በስልክ ቁጥር +251 11 558 8368 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።
- ጨረታው ሰኔ 8 ቀን 2018 በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተላለፈውን ትዕዛዝ ተከትሎ በሰኔ 30/2018 ይከናወናል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-07-07
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-07-07 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 19, 2026
- Posted at: 2026-06-19T08:32:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.