የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር እና ማረሻ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል

Description

የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት ደንበኛ የሆነው ሀርቨስት ሞደርን እርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለግብርና ሜካናይዜሽን ፕሮጀክት አገልግሎት ከባንኩ በኪራይ የወሰደውን የእርሻ ትራክተር እና ማረሻ የማሽን የኪራይ እና የአገልግሎት ከፍያ በገባው ውል መሰረት ሊፈጽም ባለመቻሉ ምክንያት ባንኩ መልሶ የተረከባቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል።

የተከራይ

ሙሉ ስም

በጨረታ የሚሸጠዉ(የሚከራየው) ንብረት ሁኔታ

ጨረታው የሚካሄድበት

የጨረታው ደረጃ

ዓይነት

አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ

ቀን

ሰዓት

 ቦታ

ሀርቨስት

ሞደርን እርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

LANDINI 2022 MODEL 133HP Tractor ብዛት 01

በጋ////መንግስት አኙ ዞን፣ጋምቤላ ከተማ የዲስትሪክት የዋስትና ንብረት ማከማቻ መጋዘን ቅጥር ግቢ ውስጥ

 

ብር 7,265,379.06

 

ሐምሌ 15 ቀን 2018 .

 

ከቀኑ 400-5oo ስዓት

 

ጋምቤላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ፣ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት 

 

1ኛ ዝግ ጨረታ

 

ማረሻ ናርዲባለ 5 (አምስት) ዲስክብዛት01

መከስከሻ, AGRI-WAY ባለ 28 ምጣድ፣ ብዛት - ቅጥር ግቢ01

የጨረታው መመሪያ

  1. ከላይ የተመለከቱትን ንብረቶች በጥሬ ገንዘብ መግዛት ወይም መከራየት የሚፈልግ ማንኛውም አካል (ግለሰቦች፣ ተቋማት ወይም አነስተኛና መካከለኛ ማህበራት) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የንብረቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/5(አንድ አምስተኛ) ጥሬ ገንዘብ ወይም በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ስም በተዘጋጀና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በማስያዝ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ(ካሽ) ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ቀሪውን ገንዘብ በ15 ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ካልከፈለ የጨረታው ውጤት ተሰርዞ የተያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  3. ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ንብረቶቹን በጥሬ ገንዘብ ወይም እጅ በእጅ ሽያጭ የሚገዛ ከሆነ ተመሳሳይ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ከሌለው በመንግስት የሚጠበቁ ማናቸውንም ቀረጥና ሌሎች ክፍያዎች በቅድሚያ የመክፈል ግዴታ አለበት።
  5. የጨረታው አሸናፊ ባሸነፈው ዋጋ ላይ 15% /VAT/ ተጨማሪ እሴት ታክስ/ ጨምሮ የመክፈል ግዴታ አለበት።
  6. አሸናፊው ተጫራች ንብረቱን ለመከራየት የሚፈልግ ከሆነ ቢያንስ የማሽኑን ጠቅላላ ዋጋ 20 % በቅድሚያ በመክፈል በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የባንኩን የማሸነሪ ኪራይ መስፈርት በማሟላት የማሽነሪ ኪራይ ውል መፈረም ይኖርበታል ። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ግዴታውን ካልተወጣ የጨረታው አሸናፊነት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  7. ንብረቶችን ከጨረታ በፊት ማየት ወይም መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በቅድሚያ ከባንኩ ጋር ፕሮግራም መያዝ ይኖርበቸዋል። ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ ለዚህ ዓላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ሳጥኑ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ይታሸጋል።
  8. ባንኩ የተሸለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ለማንኛውም ማብራሪያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር +251 47 551 2577/ +251 47 551 2588 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-22
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-07-22 11:00
  • Region: Gambela
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 1/5ኛ
  • Published: Jun 19, 2026
  • Posted at: 2026-06-19T08:35:11.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders