ድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ ዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ ዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፍ ይጋብዛል።

  1. የመኪና ጎማ ግዥ ጨረታ

ስለዚህም፡-

  • ህጋዊ የ2017 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • የግብር የመክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢነት ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣ ከትራንፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተሰጠ የመወዳደር ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
  • ተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 በመቅረብ መግዛት የሚችል፣
  • ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 3000.00 (ሶስት ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፣
  • ተጫራቾች በጨረታ ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸውና ውል ከፈፀሙ በኋላ ወዲያውኑ ስራ መጀመር ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 4 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋቸው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  • ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ በዛው አለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ይህ ግን ግን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል፡

ማሳሰቢያ፡

  • ቢሮው ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0941472741 መደወል ይችላሉ፡፡

Tender details

  • Deadline: 2026-06-29
  • Publishing entity: Dire Dawa Adminsitration Public Service & Human Resource Development Office
  • Bid bond: 3000.00 (ሶስት ሺህ ብር)
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Jun 17, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders