የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ተሽከርካሪ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የተሽከርካሪ ግዥ

የተሽከርካሪው አይነት

Type of vehicle

ብዛት

Quantity

ሞዴል መግለጫ

Model

ባለ ሁለት ጋቢና ተሸከርካሪ Double-Cabin vehicle

(pickup) Four-wheel Drive

1

P2024/2025 G.C

 

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ  አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት

3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት

4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደርሩባቸው የተሸከርካሪ ግዥ ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የኦፕሮሽን ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት።

7. ጨረታው ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጧት 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጧት 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጧት 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

9. መስረያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:-
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
ስልክ ፡- 0115539983/0984798165/
የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-07-01
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛዉ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-01 12:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛዉ ቀን 5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያ ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
  • Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
  • Published: Jun 21, 2026
  • Posted at: 2026-06-22T08:34:33.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders