ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀን ሰዓት እናጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
ጨረታው የወጣው |
|||||||||
|
ከተማ፣ ክ/ከ/ወረዳ/ቀበሌ |
የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት መረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄክ |
|||||||||||||
|
1 |
ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ተክሉ አስገዶም ወ/ዮሃንስ |
የመኖሪያ ቤት
|
ለም ሆቴል
|
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ከፊጋ መብራት ወደ ጉርድሾላ የሚወስድ መንገድ ላይ፤ |
AA000060703203
|
383 ሜ2
|
10,028,130.37
|
ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለሁለተኛ ጊዜ
|
||||||
|
2 |
ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
የሰሊጥ እና ቅመማቅመም መስኖ እርሻ መሬት ከነ መጋዘን፣ |
ለም ሆቴል
|
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ልዩ ወረዳ ቡነ ቡሳ ቀበሌ |
11284/ካአ በ-226/10
|
400 ሄ/ር
|
18,527,790
|
ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡30-5፡30 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለሁለተኛ ጊዜ |
||||||
|
3 |
ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
የአትክልት፣ የፍራፍሬ፣ የቅባት እህሎች እና ጥራጥሬ እርሻ መሬት መስኖ ልማት |
ለም ሆቴል
|
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ልዩ ወረዳ ቡነ ቡሳ ቀበሌ |
356/ኢ-226/01 |
508 ሄ/ር
|
13,522,600
|
ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለሁለተኛ ጊዜ |
||||||
|
4 |
ዥማር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ህንጻ ከነ ማሽኖች፤ |
ሆራ |
ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፤ ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 |
315/1209/2000
|
5,000 ካ.ሜ.
|
69,379,930.74
|
ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡30-5፡30 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለሁለተኛ ጊዜ |
||||||
|
|
ተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥስም |
የተሽከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር እና የሳንሲ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀን እና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||||||||
|
የመኪና አይነት |
የሚገኝበት አድራሻ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሰራበት ዘመን |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
|||||||||||
|
5 |
ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ደብል ጋቢና ፒካፕ (ቀረጥ አልከፈለም) |
ሰንጋ ተራ አካባቢ የሚገኘው የባንኩ ቅጥር ግቢ ውስጥ |
አአ-03-B23429 |
2020 |
JTEBB7100 B012958
|
1HZ-094 7459
|
11,500,000.00
|
ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ከ4:00-5:00 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|||||
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ አምራን ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ፣ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
- የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ፣ ማናቸውም ቀረጥና ታክስ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል::
- በተ.ቁ 5 ላይ የተጠቀሰው ተሽከርካሪ ከቀረጥና ታክስ ነጻ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ሲሆን እስከ ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚፈለግበት ቀረጥና ታክስ ብር 4,732,379.13 ሲሆን የተሽከርካሪው የጨረታ መነሻ ዋጋ ያልተከለፈለ ቀረጥና ታክስን አይጨምርም::
- ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ::
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተ.ቁ 1፣2፣3 እና 5 በ011-659-14-21/08-82 ኦሮሚያ ባንክ ለም ሆቴል ቅርንጫፍ እና ለተራ ቁ. 4 በ0116/619801 ኦሮሚያ ባንክ ሆራ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል::
- ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-23
- Bid closing time: 11:30
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-23 11:30
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 21, 2026
- Posted at: 2026-06-22T09:02:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.