Amharic
ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሪል እስቴት ለግንባታ የሚያገለግሉ ሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተጓዳኝ እቃዎች፣ አሉሚንየም ፕሮፋይል፣ መስታወት፣ ጅብሰም፤ ሲሚንቶ፣ ብረት ላሜራና የግንባታ እና ፊንሺንግ ዕቃዎችንና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሪል እስቴት ለግንባታ የሚያገለግሉ ሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተጓዳኝ እቃዎች አሉሚንየም ፕሮፋይል፣ መስታወት፣ ጅብሰም፣ ሲሚንቶ፣ ብረት ላሜራና የግንባታ እና ፊንሺንግ ዕቃዎችንና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አቅራቢ የጨረታ ማስታወቂያው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላል።
- ተወዳዳሪዎች ለመጫረት የሚያቀርቡት ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት ዋስትና (BID BOND) በሲፒኦ በማስያዝ ማስረጃውን ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት የሚጠናቀቅ ሆኖ በዛው እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ሰነዳቸውን በጎተራ ዋናው መ/ቤት የንብረት ግዥ ኮሚቴው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ስለመሆናቸው ቴክኒካል እና ፋይናንሰሺያል ፕሮፖዛል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታው የሚጠናቀቅበት ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ በተገኙበት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114701668 / 6317 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-07-08
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-07-08 14:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ghion Gas PLC
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Jun 21, 2026)
- Posted at: 2026-06-22T12:25:22.000Z
- Buyer website: https://ghiongas.et/