በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2018
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ከዚህ በታች የተገለጹትን ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የህትመቱ አይነት |
መለያ |
ብዛት |
|
1 |
የገቢ ደረሰኝ ለመ/ቤት አገልግሎት |
መሃ7/ለ |
150,000 |
|
2 |
የገቢ ደረሰኝ ለታክስ አገልግሎት አገልግሎት |
መሃ7/ሐ |
50,000 |
|
3 |
የገቢ ደረሰኝ ለእርሻ ስራ አገልግሎት |
መሃ7/ሀ |
20,000 |
|
4 |
የገቢ ማጠቃለያ ደረሰኝ |
መሃ/64 |
10,000 |
|
5 |
የገቢ ደረሰኝ ለትምህርት ቁሳቁስ ማሟያ አገልግሎት ብቻ |
|
2,000 |
|
6 |
የሂሳብ ሰነዶች መረከቢያ |
መሃ24 |
10,000 |
|
7 |
የበጀት ወጪ ሂሳብ ተቀጽላ ሌጀር ካርድ |
መሃ/16/1 |
20,000 |
|
8 |
የገንዘብ ዝውውር/የክፍያ ወጪ ማስመስከሪያ ማስመስከሪያ |
መሃ7/1 |
50,000 |
|
9 |
የእቃ ወይም የንብረት ገቢ ደረሰኝ |
ሞዴል/ 19 |
20,000 |
|
10 |
የዕቃ ወይም የንብረት ወጪ ደረሰኝ |
ሞዴል/ 22 |
20,000 |
|
11 |
የሂሳብ ምዝገባ ማዘዣ |
መሃ/9 |
15,000 |
|
12 |
የከተማ ሕብረት ተሳትፎ የወጪ ደረሰኝ |
ሞዴል ወ/ህ/1 |
5,000 |
|
13 |
የከተማ ሕብረት ተሳትፎ የገቢ ደረሰኝ |
ሞዴል ገ/ህ/1 |
10,000 |
|
14 |
የገጠር ሕብረት ተሳትፎ የገቢ ደረሰኝ |
ሞዴል ገ/ህ/2 |
10,000 |
|
15 |
ማዕድን ምርት ግብዓት መቆጣጠሪያ ደረሰኝ |
ማኢ/1 |
5,000 |
|
16 |
የገቢ ደረሰኝ ለጤና አገልግሎት |
ጤመሃ/7/ለ |
30,000 |
|
17 |
የተጠቃለለ የገቢ ደረሰኝ ለጤና አገልግሎት |
ጤመሃ/64 |
200 |
|
18 |
የገንዘብ ዝውውር ክፍያ ወጪ ማስመስከርያ |
ጤመሃ/7/1 |
200 |
|
19 |
የሂሳብ ምዝገባ ማዘዣ |
ጤመሃ/9 |
30 |
|
20 |
ሂሳብ እንቅስቃሴ መዝገብ ለጤና አገልግሎት |
ጤመሃ/12 |
12 |
|
21 |
የዕቃ ወይም የንብረት ገቢ ደረሰኝ |
ሞ/19/1/ጤና |
4,397 |
|
22 |
የዕቃ ወይም የንብረት ወጪ ደረሰኝ |
---ሞ/22/1/ጤና |
9,500 |
|
23 |
የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ /CASH sales tiket |
መሃ/1/1 |
30,000 |
|
24 |
የዱቤ ሽያጭ ደረሰኝ/credit sales tiket |
መሃ/1/2/ |
15,000 |
|
25 |
የዱቤ/የነፃ ፍጆታ መመዝገቢያ ቅፅ/credit/free sales dispensing register CSDR |
ባለ/100 ገፅ |
5,100 |
|
26 |
የአፈር ማዳበሪያ ገቢ ደረሰኝ |
ሞዴል /19ማ/ኢ |
1000 |
|
27 |
የአፈር ማዳበሪያ ወጪ ደረሰኝ |
ሞዴል /22/ማ/ኢ |
2,000 |
|
28 |
የአፈር ማዳበሪያ እጅ በእጅ ሽያጭ ኩፓን |
ኩፖን/ማ/ኢ |
2,000 |
|
29 |
እለታዊ የአፈር ማዳበሪያ ሽያጭ ገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ |
እገመ/ማ/ኢ |
2,000 |
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች -
- በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት/Tin Number/ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት
- ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሆሳዕና በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት የማይመለስ 500.00/አምስት መቶ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ ይውላል።
- ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 15ኛ ቀን ከቀኑ 6.00 ሰዓት ድረስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ጨረታው አየር ላይ መቆያው ባበቃበት ቀን 6.00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8.00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፣ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
- ተጫራቾች 1,000,000/አንድ ሚሊዩን/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው።
- ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910928986 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
በማዕከላዊ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
Tender details
- Deadline: 2026-07-06
- Publishing entity: በማዕከላዊ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
- Bid bond: 1,000,000/አንድ ሚሊዩን/ ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Jun 22, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.