በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት ዊል ሎደር ማሽን መሸጥ ይፈልጋል

Description

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት

የመብት ባለቤት ፍርድ ቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት እና የእዳ ባለቤት ፍርድ ጳውሎስ ዘለቀ አጠቃላይ ተዛማች ኮንስትራክሽን ስራ ድርጅት መካከል ያለው የሲቪል ክርከር በተመለከተ ንብረት የእዳ ባለቤት ፍርድ የሆኑት 1ኛ እና 2ኛ ዊል ሎደር ሞዴል CGL 855 የሻንሲ ቁጥር FT0800597 የሞተር ቁጥር 1508B030339 የሆነ የመነሻ ዋጋ ብር 4,500,000(አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ የሆነ በ18/11/2018 ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በግልጽ ጨረታ ተሽጦ የጨረታው ውጤት 20/11/2018 ከሰዓት በፊት 4፡00 ሰዓት እንዲቀርብ።

በዚሁ መሰረት፣ (ተወዳዳሪዎች)ዊል ሎደር ማሽን ከላይ የተጠቀሰውን የመግዛት የምትፈልጉ

1ኛ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ እጅ ሲንቄ ባንክ ሲፒኦ በማያያዝ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ።

2ኛ ለመመዝገብ ሲመጡ የታደሰ መታወቂያ ወረቀት በመያዝ መቅረብ አለባቸው።

3ኛ ተወዳድሮ ጨረታውን የሚያሸንፍ ለመጀመሪያ ክፍያ ያስያዘው በዛው ቀን በሲንቄ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1079213271818 በሆነው በማስገባት ቀሪውን ገንዘብ ችሎት በሚሰጠው ቀን ውስጥ ጨርሶ የሚያገባ ይሆናል።

4ኛ ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ በላንድ ፊል ወይም በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ጋረ በሩ ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት እና ቦታ ነው።

6ኛ ተወዳዳሪዎች ጨረታው በሚካሄድበት ቀን በፊት ንብረቱ ያለበት ቦታ በአካል ሄደው ማየት እንደሚችሉ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፖሊስ መምሪያ እና ቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ ታዟል።

መግለጫ፡ በልዩ ተወዳዳሪዎች ተደራሽ መረጃ እንዲያገኙ እና ንብረቱ ያለበትን ቦታ ወይም የሚገኝበትን በአካል ሄደው ለማየት እንዲመች

1ኛ አቶ ተስፋዬ ቱፋ በስልክ ቁጥር 0974 501 808

2ኛ አቶ ጳውሎስ ዘለቀ በስልክ ቁጥር 0912 887 788 አግንታቹ ንብረቱ ያለበት ቦታ ሄዳችሁ ማየት እንደምትችሉ ፍ/ቤቱ አዟል።

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-25
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-25 12:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 23, 2026
  • Posted at: 2026-06-23T10:29:58.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders