የአዊ /ብሔ/ዞን/ከ/ፍ/ቤት አንድ ትራክተር መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም/ከሳሽ የፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ምክር ቤት እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ኤልሻዳይ ገጠር መንገድ ህ/ሰራ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈፀጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት የሆነው በፋግታ ለኮማ ወረዳ ውስጥ 01 ቀበሌ ያለውን የጎን ቁጥር 613734 የሆነ አንድ ትራክተር በመነሻ ዋጋ ብር 257.333 (ሁለት መቶ ሀምሳ ሰባት ሺህ ሶስት መቶ ሰላሳ ሶስት ብር) በጫረታ ይሸጣል፡፡ ስለሆነም ጫረታው በጋዜጣ ወጥቶ 15 በማዋል ሐምሌ 02/2018 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 5፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት ትችላላችሁ፡፡

የአዊ /ብሔ/ዞን/ከ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-09
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-07-09 11:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Awi Nationality High Court
  • Published: Jun 22, 2026
  • Posted at: 2026-06-23T13:03:36.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders