በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተካሚዎች የበሰለ ምግብ እና ሰራተኛ አገልግሎት የሚውሉ ካፌ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተካሚዎች የበሰለ ምግብ እና ሰራተኛ አገልግሎት የሚውሉ ካፌ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ፡
- በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፤የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ለስራው የምዝገባ የምስክ ወረቀት ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ/TIN/ያላቸው።
- የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 50 በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/የስራ ሃደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮ ብር 300/ሶስት መቶ ብር ብቻ /በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብክመ ከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ ስድስተኛው/16/ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ግዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/የስራ ሃደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 2% ከሁለት ፐርሰንት/በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ ትእዛዝ/CPO/ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ግዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10%ማስያዝ ይኖርበታል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የመስሪያ ቦታ በከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ይሆናል።
- ውድድሩ በጠቅላላ (ሎት) ዋጋ የምንወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 09 72 84 78 72 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
በአማራ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የከሚሴ
ጠቅላላ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-07-10
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ ስድስተኛው/16/ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-07-10 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Kemise General Hospital
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jun 25, 2026
- Posted at: 2026-06-25T07:30:38.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.