Amharic

የደ/ኢ/ክ/መ/ የባስኬቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም መኪናዎች፣ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክሎች የማይሰሩ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ድርጅቶች/ ግለሰቦች በአካል ተገኝተው ሰነድ በመወሰድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ኢ/ክ/መ/ የባስኬቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም መኪናዎች፤ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክሎች የማይሰሩ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ግለሰቦች በአካል ተገኝተው ሰነድ በመወሰድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1) በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት

2) የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት

3) የዘመኑን ግብር አጠናቆ/ቃ የከፈለ/ች፣

4) የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/TIN/ ያለው/ያላት፣

5) የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ/ች

6) ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን 15 የስራ ቀን በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 09 ቀርቦ ሰነድ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በ8፡30 ተዘግቶ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

7) ሰነድ ማስከበሪያ CPO የሚመለስ 100,000 ብር/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ብቻ በፖስታ ታሽጎ የኢ/ያ ንግድ ባንክ /ዳሸን ባንክ/ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ መሆን አለበት።

8) የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ጨረታው ከተከፈበት እስከ 15 ቀን ድረስ ገንዘቡን ባንክ ገቢ በማድረግ ንብረቱን ማንሳት አለበት። ካላነሳ ያስያዘው ብር ለመንግስት ገቢ ይሆናል።

9) ተጫራች በወቅቱ ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፣

10) መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11) ማሳሰቢያ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁ. 09 16 72 08 27 ወይም 09 13 98 86 04 በመደወል ማግኘት ይችላል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የባስኬቶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-13
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid closing (note): የጨረታውን ሰነድ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን 15 የስራ ቀን በሥራ ሰዓት በ8፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-13 15:00
  • Bid opening (note): የጨረታውን ሰነድ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን 15 የስራ ቀን በሥራ ሰዓት በ9፡00 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Region Basketo Special Woreda FEDB
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jun 26, 2026)
  • Posted at: 2026-06-26T08:11:53.000Z
← Back to all tenders