የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪው በብድር ውሉ መሠረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ተረክቦ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ንብረቶችን በጥሬ ገንዘብ/Cash/ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ቀጥሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በዲስትሪከት ጽ/ቤቱ በመገኘት በሚከተሉት ዝርዝር ጉዳዮች መሰረት መጫረት የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጪው ስም |
የሚሸጠው ንብርት ዝርዝር መግለጫ |
ሐራጁ የሚካሄድበት |
የሐራጅ ደረጃ |
||||||
|
የንብረቱ አይነት |
የሚገኝበት አድራሻ |
ብዛት |
የንብረቱ ግምት በብር |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ |
ቦታ |
ቀን |
ሰዓት |
||||
|
1 |
ሙሃ አግሮ አጉመንት ሙለታ ሻረው! እርሻ ልማት ፕሮጀክት
|
ሙሃ አግሮ አጉመንት/ ሙለታ ሻረው! እርሻ ልማት ፕሮጀክት |
ትራክተር የስሪት ዘመን 1976፣ የስሪት ሀገር ሩሲያ |
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ባምባሲ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 01 |
1 |
49,000.30
|
11,325,984.69
|
አሶሳ ከተማ አስተዳደር መድን ድርጅትህንጻ አራተኛ ፎቅ ዲስትሪክት ጽ/ቤት
|
ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከጠዋቱ 4፡00-6:00
|
1ኛ |
|
መጋዘን እና ቢሮ |
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ኡራ ወረዳ ባሻቡዳ ቀበሌ |
1 |
6,206,481.03
|
||||||||
|
ፒክ አፕሃይሎክስ ድርብ ተግባር ቶዮታ፤ የስሪት ዘመን 2017፤ |
አዲስ አበባ ዋና መስሪያቤት |
1 |
5,070,503.36
|
||||||||
የጨረታው መመሪያ፡-
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የንብረቱን የሐራጁን መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) ወይም 25% በባንክ በተመሰከረ ቼክ/ሲፒኦ/ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።
- የሐራጁ አሸናፊው ጥሬ ገንዘቡን በ15 ቀን (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ክፍሎ ማጠናቀቅ ይኖርበታል። ክፍያው በተሰጠው የቀን ገደብ ካልተከፈለ ግን የሐራጁ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ቀርቦ የዋጋ መቀነስ ከተፈጠረ የዋጋ ልዩነቱን ይሸፍናል።
- ተሽከርካሪው የገባው ከቀረጥ ነጻ ሲሆን፣ ገዥው የቀረጥ ነጻ መብት ተጠቃሚ ካልሆነ ወይም ፈቃዱን ካላገኘ የቀረጥ ክፍያው በገዥው ይፈጸማል።
- በሐራጅ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- የሐራጁ አሸናፊ በአሸነፈው ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ይከፍላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ንብረቶቹን ከሐራጁ በፊት ማየት ወይም መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በቅድሚያ ከባንኩ ጋር ፕሮግራም በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
- ለማኛውም ተጨማሪ መረጃ ማብራሪያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 057-275-5445 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-07-28
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-07-28 12:00
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 26, 2026
- Posted at: 2026-06-26T08:36:30.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.