ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ ኩባንያ ለሰራተኞች ዩኒፎርም የሚሆኑ የተለያዩ ከለር ያላቸውን ቴትረን ብትን ጨርቆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EAC 035/2018

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተየግ ኩባንያ ለሰራተኞች ዩኒፎርም የሚሆኑ የተለያዩ ከለር ያላቸውን ቴትረን ብትን ጨርቆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራጮች ከግዥው ጋር አግባብነት ያለው የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚገልፅ ወቅታዊ ደብዳቤ (Tax Clearance) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማስረጃ፤ ቲን ሰርተፍኬት እና ሻት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 27 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 6130 እና ከሰዓት በኃላ ከ7:30-11፡00 ድረስ እንዲሁም ቅዳሜ እስከ 6፡30 ድረስ ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴይሪ ጀርባ ከኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ በሚገኘው ኢትዮ አግሪ ሴፍት ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የምትወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት በስም በታሸገ ፖስታ /Envelop/ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 27 2018 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ድረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4130 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 106 ይከፈታል።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት

  • አንድ ዋና Original የጨረታ ሰነድ ለብቻው በታሸገ ፖስታ
  • አንድ ቅጂ /Copy የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ
  • ሁሉንም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ የታሸገ መሆን አለበት
  • በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል

4. ተጫራቾች ለሚገዛው ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር የጠቅላላ ዋጋ 2% ሁለት ከመቶ የባንክ ክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ለኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግል ማህበር በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ከላይ የተገለፀውን መመሪያ ባልተከተሉ ተጫራቾች ላይ ወዲያውኑ ከጨረታ የሚሰረዙ መሆኑን እንገልፃለን።

6. ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 667 6204 ፋክስ ቁጥር 011-673 2006 መጠቀም ይችላሉ።

7. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ, የተ.የግል ማህበር ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ. የተ.የግል ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-07-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-04 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio Agri-CEFT Pvt.Ltd.Co.
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Jun 27, 2026
  • Posted at: 2026-06-27T08:00:14.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders