የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የውሃ/የቧንቧ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት ፡-
- Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ ለአንደኛ ጊዜ ለማስሞላት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
- የኤሌክትሪክ እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- የውሃ/የቧንቧ እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ።
- 2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግሰት ግብር የከፈለ
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው
- ስርዝ ድልዝ ያለው : የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
- ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማሲያዝ የሚችል
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንደንዱ ተራ ቁጥር 1 200/ሁለት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ተራ ቁጥር 2 እና 3 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
- የ“Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ ጨረታው የሚከፈተው በ02/11/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የኤሌክትሪክ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ 02/11/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የውሃ/የቧንቧ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ03/11/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡
- ጨረታው ማስከበሪያ
- Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ 20,000 (ሃያ ሺህ ) ብር
- የኤሌክትሪክ እቃዎችእና የውሃ/የቧንቧ እቃዎች' 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በ CBE, CBO, እና በSinqe ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪመረጃ በስልክ ቁጥር 022 812 3956 ደውለው መረዳት ይችላሉ
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-07-10
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-07-10 14:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama Hospital Medical College
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published: Jun 28, 2026
- Posted at: 2026-06-29T07:54:15.000Z
- Buyer website: https://www.adamahmc.edu.et/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.