ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 16/2018
ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ቀጥሎ የተመለከቱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1. በሎት 1 የተለያዩ የእሳት አደጋ መከላከያ መሳሪያዎች :-
- Fire Fighting Pumps.
- Fire Fighting Hose Reel.
- Domestic Water Storage tanks Pumps and accessories.
- Water Storage tanks and Pumps Accessory
- Fire Extinguisher.
2. በሎት 2 Computers and Printers ( ኮምፒውተሮች እና ፕሪንተሮች) ፤
ስለሆነም ፡
3. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4. የታደሠ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃ በሚመለከተው መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ወይም በመንግስት የአቅራቢነት ዝርዝር ኤሌክትሮኒክ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
5. ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል ለየሎቱ የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
6. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሠነዶቻችውን ለይተው(ለየሎቱ ለይተው) በማሸግ ፖስታ በማድረግ ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ብር 20,000(ሃያ ሺህ) ለየሎቱ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታው ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ/ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114 340 110 Ext 306/305 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-14
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-07-14 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsehay Industry S.C.
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለየሎቱ
- Bid document price: 300.00 ብር ለየሎቱ
- Published: Jul 05, 2026
- Posted at: 2026-07-06T12:36:17.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.