Tsehay Industry S.C.
8 tenders
-
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-09-04 · Tsehay Industry S.C. · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የድርጅቱን መዋቅር፣ የስራ ምዘና፣ የደሞዝ ስኬል እና አጠቃላይ የጥቅማ ጥቅም ማእቀፍ የሚያጠና ልምድ ያለው አማካሪ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-14 · Tsehay Industry S.C. · Addis Ababa
Management and organisational advisory — -
ፀሐይ ኢንዱስትሪ ኢ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የተለያዩ 2ኛ ደረጃ ምርቶች፣ የብረት ጥሬ ዕቃ ማሸጊያዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-08-11 · Tsehay Industry S.C. · Addis Ababa
Disposal, scrap and surplus sales — -
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ቃሊቲ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ለኔትወርክ ኢንፍራስትራክቸር (Network Infrastructure) መሰረተ ልማት የሚያገለግሉ ማቴርያሎች አቅርቦት፣ ዝርጋታ ተከላ ሙከራ (Testing) ማረጋጫ (Commissioning) በማከናወን ለስራ ዝግጁ አድርጎ ማስረከብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈ
Deadline 2026-07-28 · Tsehay Industry S.C.
Amharic — -
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-07-14 · Tsehay Industry S.C.
Firefighting equipment and extinguishers — -
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-02 · Tsehay Industry S.C.
Stationery and office consumables — -
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ አሁን ያለውን የኔትዎርክ መሰረተ ልማት ለማሻሻል ስለሚፈልግ የኔትዎርክ ዕቃዎች ሰርቨርን ጨምሮ አቅርቦ ዝርጋታ/ኢንስታሌሽን እና ኮንፊገሬሽን ለማከናወን ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-19 · Tsehay Industry S.C.
Amharic — -
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የተለያዩ 2ኛ ደረጃ ምርቶች፤ የብረት ጥሬ ዕቃ ማሸጊያዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-04-21 · Tsehay Industry S.C.
Disposal, scrap and surplus sales —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.