ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ አሁን ያለውን የኔትዎርክ መሰረተ ልማት ለማሻሻል ስለሚፈልግ የኔትዎርክ ዕቃዎች ሰርቨርን ጨምሮ አቅርቦ ዝርጋታ/ኢንስታሌሽን እና ኮንፊገሬሽን ለማከናወን ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
ፀሐይ ኢንዱስትሪ ኢማ
TSEHAY INDUSTRY S.C.
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
KALITI METAL PRODUCTS FACTORY
Document No. OF/KMPF/254 (Pr No 008)
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 14/2018
ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ አሁን ያለውን የኔት ዎርክ መሰረተ ልማት ለማሻሻል ስለሚፈልግ
- የኔት ዎርክ ዕቃዎች ሰርቨርን ጨምሮ አቅርቦ ፡ ዝርጋታ/ኢንስታሌሽን እና ኮንፊገሬሽን ለማከናወን ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም :
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ኦይል ሊቢያ (ኦላ) ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 500.00(አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደርበትን የቴክኒካልና የፋይናንሺያል ሠነድ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ብር 20,000(ሃያ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው የቴከተኒካል ፖስታ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- ጨረታው ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ/ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 4 34 01 10 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-05-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-19 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsehay Industry S.C.
- Bid bond: 20,000 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: May 03, 2026
- Posted at: 2026-05-06T05:13:59.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.