ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ቃሊቲ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ለኔትወርክ ኢንፍራስትራክቸር (Network Infrastructure) መሰረተ ልማት የሚያገለግሉ ማቴርያሎች አቅርቦት፣ ዝርጋታ ተከላ ሙከራ (Testing) ማረጋጫ (Commissioning) በማከናወን ለስራ ዝግጁ አድርጎ ማስረከብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈ
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 17/2018
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ቃሊቲ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ለኔትወርክ ኢንፍራስትራክቸር (Network Infrastructure) መሰረተ ልማት የሚያገለግሉ ማቴርያሎች አቅርቦት፣ ዝርጋታ ተከላ ሙከራ (Testing) ማረጋጫ (Commissioning) በማከናወን ለስራ ዝግጁ አድርጎ ማስረከብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡
1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
2. የታደሠ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃ በሚመስከተው መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ወይም በመንገስት የአቅራቢነት ዝርዝር ኤሌክትሮኒክ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተጫራቾች ስዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል በየሎቱ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
4. በጨረታው ስመወዳደር ፍላጎት ያስው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሠነዶቻችውን ስደተው(ስያስቱ ስይተው) በማሸገ ፖስታ በማድረግ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገስፀው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
5. ተጫራቾቾ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 20,000 (ሃያ ሺህ) ለየሎቱ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ሳይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ/ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 434 0110 Ext 306/305 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-07-28
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-07-28 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsehay Industry S.C.
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለየሎቱ
- Bid document price: 300.00 ብር በየሎቱ
- Published: Jul 12, 2026
- Posted at: 2026-07-13T11:26:22.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.