Kitchen Equipment

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የቢሮ እና የክበብ መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የቢሮ መገልገያና  የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ መገልገያ ዕቃዎች ግዢ

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በ 2 ሎቶች የተዘረዘሩትን የቢሮ እና የክበብ መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት አንድ  የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ

ተ/ቁ

የእቃው አይነት

1

የስጋ እና የሽንከኩርት  መፍጫ ማሽን

2

የምግብ ማሞቅያ ማይክሮ  ዌቭ

3

የእንጀራ   እና   የአምባሻ ፤ የዳቦ  መጋገርያ

4

ፍሪጅ እና የቡና ማሽን

5

በለ 55 ኢንች ቴሌቪዢን ከነ ሙሉ ማጫወቻው

6

ለመዝናኛ ክበብ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ወንበር

ሎት ሁለት  የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች

1

ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበር

2

የቆሻሻ ማጠረቀምያ ሮቶ ገንዳ

3

ከእንጨት የተሰራ ተካፋች  ሸልፍ

4

የቢሮ እንግዳ መቀመጫ ወንበር

5

የውሃ ማጣርያ ትልቁ

6

እና ሌሎችም  የቢሮና የስራ መገልገያዎች፡፡

  1. የታደሠ የንግድ  ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃ  በሚመለከተው መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ወይም በመንግስት የአቅራቢነት ዝርዝር ኤሌክትሮኒክ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ፡
  2. ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኸሪያ  አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር  ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል  የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
  3. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሠነዶቻችውን ለይተው  በማሸግና  በፖስታ በማድረግ  ጥቅምት 17 ቀን 2019  ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

ዋና መ/ቤት ስልክ 0114-34-01-10 – 011-434-40-06


Tender details

  • Deadline: 2026-10-27
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid opening: 2026-10-27 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tsehay Industry S.C.
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Oct 18, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T08:11:43.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders