ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የተለያዩ 2ኛ ደረጃ ምርቶች፤ የብረት ጥሬ ዕቃ ማሸጊያዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

የ2ኛ ደረጃ ምርቶችና ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ

የጨረታ ቁጥር 07/2016

ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ 2ኛ ደረጃ ምርቶች፤ የብረት ጥሬ ዕቃ ማሸጊያዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1.1 የቱቦና ኤልቲዜድ ምርቶች (steel tubs and LTZ Profiles)

1.2 ጥቁር ስትሪፕ አና ላሜራዎች (Strip and black fat sheet)

1.3 ባለቀለም ኤጋና ሌሎች የታጠፉ ምርቶች (precoated EGA and pressed products)

2. የብረት ማሸጊያዎች፡-

1.1 የጥቅል ብረት ማሸጊያ ልሙጥ ዝርግ ብረቶች (Coil cover)

1.2 ልዩ ልዩ ክብ የጎን የጥቅል ብረት ሽፋን

1.3 ቦንዳ

ቁርጥራጭ ብረቶች

1.1 ከጥቅል ብረት ጠርዝ የሚወጣ ወፍራም ስትሪፕ

1.2 ቁርጥራጭ ብረቶች በጥቁር ቢጋልቫናይዝድና በባለቀለም ናቸው።

በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ የሽያጭ ዋና ክፍል ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ስዓት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው ሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ቃሊቲ ከቶታል ማደያ ፊት ለፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ

ስልክ 011 434 0110/ 09 27 55 55 50/ 09 64 11 15 55


Tender details

  • Deadline: 2026-04-21
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-21 10:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tsehay Industry S.C.
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Apr 12, 2026
  • Posted at: 2026-04-14T09:10:37.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders