Disposal, scrap and surplus sales
ፀሐይ ኢንዱስትሪ ኢ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የተለያዩ 2ኛ ደረጃ ምርቶች፣ የብረት ጥሬ ዕቃ ማሸጊያዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ጨረታ ቁጥር 001/2018/19
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
የ2ኛ ደረጃ ምርቶችና ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ
የጨረታ ቁጥር 001/2018/19
ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ ኢ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሱት
- የተለያዩ 2ኛ ደረጃ ምርቶች፣
- የብረት ጥሬ ዕቃ ማሸጊያዎችና
- ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
1. የ2ኛ ደረጃ ምርቶች
1.1 የቱቦና ኤልቲዜድ ምርቶች (steel tubes and LTZ Profiles)
1.2 ጥቁር ስትሪፕ እና ላሜራዎች (Strip and black flat sheet)
1.3 ባለቀለም ኤጋና ሌሎች የታጠፉ ምርቶች (precoated EGA and pressed products)
2. የብረት ጥሬ ዕቃ ማሸጊያዎች፡-
1.1 የጥቅል ብረት ማሸጊያ ልሙጥ ዝርግ ብረቶች (Coil cover)
1.2 ልዩ ልዩ ክብ የጎን የጥቅል ብረት ሽፋን
1.3 ቦንዳ
1.4 የክብ ጥቅል ብረት የውስጥ ማጠናከሪያ ብረት (Coil Sleeve)
3.ቁርጥራጭ ብረቶች
1.1 ከጥቅል ብረት ጠርዝ የሚወጣ ወፍራም ስትሪፕ
1.2 ቁርጥራጭ ብረቶች በጥቁር፣ በጋልቫናይዝድና በባለቀለም ናቸው::
በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ የሽያጭ ዋና ክፍል ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ሰዓት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል ማደያ ፊት ለፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ስልክ 011 434 0110 / 011 435 1662/435 1692/ 011 434 2410
Tender details
- Deadline: 2026-08-11
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-11 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsehay Industry S.C.
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T12:38:41.000Z