ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 15/2018
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት 1 የተዘረዘሩትን የጽህፈት እና የስራ መገልገያዎች መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ እንዲሁም በሎት 2 የተመለከቱትን የፋብሪካ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1 የተለያዩ የጽፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
ብዛት በቁጥር |
|
1 |
Printer toner 26A እና 05A original |
20 |
|
2 |
Blue pen original Bic |
2000 |
|
3 |
Fax Toner 728 original |
20 |
|
4 |
Epson printer toner |
20 |
|
5 |
Air freshener DK aricsaca original |
50 |
|
6 |
Ear Plug |
500 |
|
7 |
Liquid hand soap |
100 |
|
8 |
Dust mask ( የአቡራ መከላከያ) |
500 |
|
9 |
Vim |
200 |
|
10 |
Dettol original |
100 |
|
11 |
Glass Cleaner spray |
100 |
|
12 |
Abujede (አቡጀዲ) |
300 |
|
13 |
Plastic Gl ove |
100 |
|
14 |
እና ሌሎችም የቢሮና የስራ መገልገያዎች። |
ልዩ ልዩ |
ሎት 2 የተለያዩ የማሽን መስዋወጫዎች እና ኩሽኔታዎች የወርክ ሾፕ መገልገያዎች እና ማግ ዌልዲንገ ዋየር እና ሌሎችንም ስማቅረብ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከተገስፀበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በድርጅቱ የገዢ ዋና ከፍስ ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 300 (ሶስ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
ስለሆነም
1.ተጫራቾቾ በመስኩ የታደሰ እና ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው።
2.የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረገ ስድርጀቱ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3- ጨረታው ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
4-ተጫራቾቾ ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በሁኔታዎች ሳይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
5-ድርጅቱ የተሻስ ዘዲ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወደም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ.
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
ዋና መ/ቤት 011 434 0110 - 011 434 4006
Tender details
- Deadline: 2026-06-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-02 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsehay Industry S.C.
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T08:56:22.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.