ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ለአትክልት ዘር ግዥ

ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ

ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ትርፋማ ያልሆነ በሲቪል ማህበር ድርጅት ኤጀንሲ እ.ኤ.አ. 2004 ተመዝግቦ በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ እያደረገ ያለ የውጭ ድርጅት ነው:: በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱ ለሚሰራዉ የህብረተሰብ አቀፍ ፕሮጀክቶች ግብዓት የሚሆን የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ስለፈለገ በዝርዝሩ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል።

የአትክልት ዘሮቹ ዓይነትና ዝርዝር ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ዉስጥ ተዘርዝረዋል።

.

የዘር ዓይነት እና ዝርዝር

ብዛት (. ቁጥር)

ዋጋ በኪ.

ዋጋ ጥር (ዘር)

የዘሮቹ የቆይታ ጊዜ ዝርዝር መረጃ እዚህ ላይ ይገ (Shelf-life information)

1

(Nantes)

20 /

 

 

 

2

ሽንኩርት (Jambar)

50 /

 

 

 

3

ቃሪያ (VIGRO)

35,000 ዘር

 

 

 

4

ቲማቲም (Galila 39)

40,000 ዘር

 

 

 

ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛዉም ፍላጎት ያለው ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉ መሆን አለባቸው::
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

ማንኛዉም ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በአካል በመቅረብ የዋጋ ዝርዝር በመሙላት የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይችላሉጨረታውም ሐምሌ 6 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ መገኘት በቻሉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል::

ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

አድራሻ፡ ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ጽ/ቤት የሚገኘዉ አዲስ አበባ ቀበና ከትራፊክ መብራት ከፍ ብሎ ኦላ ነዳጅ ማደያ ፊትለፊት EPHA ሕንፃ 3ኛ ወለል ላይ የሚገኝ ሲሆን ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 913 258 163 መደወል ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-07-09
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-07-13 10:30
  • Bid opening (note): ሐምሌ 6 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: The Hunger Project
  • Bid bond: 2%
  • Published: Jun 28, 2026
  • Posted at: 2026-06-30T06:39:44.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders