በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች ዕቃዎቹን ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለ/ ያደሰ መሆን አለበት።

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) የተመዘገበ እና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።

4. የጨረታው ማስከበሪያ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺ ብር) በባንከ የተረጋገጠ (ሲፒኦ) በግረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም አሠርቶ ማቅረብ የሚቸል።

5. ተጫራቾች ከማንኛውም የሙስና ወንጀል እና ኪራይ ሰብሳቢነት ነፃ መሆን አለባቸው።

6. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በተባለበት ቦታ ማድረስ የሚችልና ያሸነፋቸው ዕቃዎች በሚፈለገው መጠን ያለው መሆን አለበት።

7. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺ ብር) በመከፈል በምስ/ሐ/መስ/የግረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 መግዛት ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ዋናውና ኮፒ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።

10. እቃዎች በኢትዮጵያ ማቴሪያል እስታንዳርድ የተረጋገጠ መሆን እንዳለበት ተጫራቾች ማወቅ አለባቸው፡፡ በዚህ ያልተረጋገጠ እቃ ካቀረቡ መ/ቤቱ እንደማይቀበል ማወቅ አለባቸው።

11. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0939 902 153 በስራ ሰዓት ደዉለው ወይም በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ።

በምስራቅ ሐረርጌ መስተዳድር የግረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-16 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ16ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: East Hararge Zone Gerawa Woreda F/E/D/B
  • Bid bond: 500,000.00 ብር
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published: Jul 01, 2026
  • Posted at: 2026-07-01T08:02:04.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders