የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የገ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና ኤፍ ኤስ አር/FSR በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የገ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና ኤፍ ኤስ አር/FSR በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን።
የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
1 ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ኤፍ ኤስ አር/ በሚገኝበት አድራሻ በአካል በመገኘት መመልከት የሚችል ይሆናል።
2. ተጫራቾች በሚገዙት ኤፍ ኤስ አር/ ከጠቅላላ ዋጋ 5 በ መቶ(5%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ለ 30 ቀናት የሚቆይ ዋስትና አሰርተው ማስገባት ይኖርባችዋል።
4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ የሚውል 500 የማይመለስ ብር (አምስት መቶ ብር) ለማኅበሩ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይጠበቅባቸዋል።
6. የጨረታ ማስከበርያ ዋስትናው ለ አሸናፊዎች ከሚከፈሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊዎች የጨረታው ውጤት እንደፀደቀ ይመለስላቸዋል።
7. ማንኛውም ተጫራቾች የተሳሳተ መረጃ ማቀረባቸው ከተረጋገጠ ማኅበሩ ከውድድሩ ማሰናበት ይችላል።
8. ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉበት ቀን አንስተው በ አምስት(5) ቀናት ውስጥ ሙሉ ከፍያውን ከጨረሱ በኋላ ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለባቸው።
9. የሰነድ ሽያጭ የሚቆይበት ቀን ከ25/10/2018 እስከ 15/11/2018 ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ 15/11/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዛዉ እለት በ 4፡30 የማኅበሩ ቦርድ አባላት እና ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
10. ተጫራቾች በሚገዙት ሰነድ ውስጥ ስም እና ሙሉ አድራሻ በግልፅ በማስቀመጥ ፍርሚያውንና ማህተሙን መምታት አለባቸው።
11. ተጫራቾች ለሽያጭ በሚቀርበው ሰነድ ውስጥ ተጨማሪ ማብራርያ ማግኘት ይችላሉ።
12. ተጫራቾች ሰነዱን ሞልተው ሲያስገቡ ስርዝ ድልዝ እንዳይኖረው አድርገው መስራት አለባቸው / ስርዝ ድልዝ ካለው የተጫራቹ ተወካዩ ፍርምያ ከፊለፊቱ መኖር አለበት። እንዲሁም ደግሞ የጨረታ ማስከበርያ ዋስትናውን እና ሰነዱን በ አንድ ፖስታ አሽገው በማህተም በማረጋገጥ አሽገው ማስገባት አለባቸው።
13. ማኅበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በ ከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
14. ጫረታውን ያሸነፈ ተጫራች የ ንብረት ስም ዝውውር በሚያደርግበት ሰአት ወጪውን በራሱ የሚሸፍን ይሆናል።
15. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ኤፍ ኤስ አር ሲረከብ ከነ ሙሉ እቃው ይሆናል።
17. የምዝገባ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት ከ 7፡30-11፡00 የስራ ሰዓት ይሆናል።
አድራሻ ኦሮሚያ ክልል ፣ም/ዕ አርሲ ዞን፣ ነንሰቦ ወረዳ ወረቃ ከተማ 01 ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ ሥልክ ቁጥር 09 23 86 99 30 / 09 21 08 94 08 / 09 12 93 02 58 / 09 04 80 46 230
ቀበሌ፣ ፓሊስ ጣበያ ፊት ለፊት
የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የገ/ኅ/ሥ/ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-22
- Publishing entity: የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የገ/ኅ/ሥ/ማኅበር
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Jul 02, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.