የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር AAPC NCB 0013/2018 ዓ/ም

የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የናሙና መለያ

የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን

001

 

አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ ግዥ

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

150,000

 

00

 

ስለዚህ፡-ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

5. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለበት።

6.አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።

7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን/ፋይናሻል/ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው።

9. ማንኛውንም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ፣ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን።

10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲ.ፒ.ኦ. ከቴክኒክ ሰነዶችጋርበአንድላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።

11. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።

12. በጨረታ ሰነድ በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት።

13. ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀረቡአቸው ዕቃዎች ተቋሙ ባወጣው ፍላጎት መግለጫ/ specification/መሰረት መሆን አለበት።

14. ተጫራቾች አራዳ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ ግዢ ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

15. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 የስራ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ8ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሠዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በተቋሙ ግዢና ፋይናንስ 5ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

16. በጨረታ ሰነዱ ክፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 5ኛ ፎቅ ትንሹ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 512 ይከፈታል።

17. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስ/ቁጥ—011 862-5800 (011 111 0448) የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ
አዲስ አበባ ፖሊስ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-11
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ8ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-07-11 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ8ኛው ቀን እስከ ጠዋት 5፡00 ሠዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
  • Buyer address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
  • Bid bond: 150,000 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published: Jul 03, 2026
  • Posted at: 2026-07-03T07:08:53.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders