ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ ተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 

ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ።

1. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000000769553 ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከኤረር የገበሬዎች ኃየተወሰነ የኅብረት ሥራ ዩኒየን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ደረሰኝ መውሰድ ይቸላሉ።

2. የጨረታ ሰነዱን Technical & Financial ኦርጅናልና ኮፒውን በጥንቃቄ በመሙላት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ኤንቨሎኘ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡15 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቀኑ የበዓል ቀን ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፣፣

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 5% በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ አለበት።

4 ዩኒየኑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0913 718 732 / 0910 943 803

ኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን


Tender details

  • Deadline: 2026-07-22
  • Publishing entity: Errer Farmers' Cooperative Union
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 600.00 ብር
  • Published: Jul 05, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders